Paris, Bibliothèque nationale de France, BnF Éthiopien 24
Dorothea Reule
This manuscript description is based on the catalogues listed in the catalogue bibliography
Work in Progress
Bibliothèque nationale de France[view repository]
Collection: Manuscrits orientaux, Fonds éthiopien
Other identifiers: Éth. 1, I
- Citation URI: https://betamasaheft.eu/BNFet24
- Collection API: https://betamasaheft.eu/api/dts/collections?id=https://betamasaheft.eu/BNFet24
- Navigation API: https://betamasaheft.eu/api/dts/navigation?id=https://betamasaheft.eu/BNFet24
- Document API: https://betamasaheft.eu/api/dts/document?id=https://betamasaheft.eu/BNFet24
የሳራም፡ ዕድሜ፡ መቶ፡ ኽያ፡ ሰባት፡ አመት፡ ሆነ።
በአርባዕም፡ አገር፡ ሞተች፡ በኬብሮን፡ በከነዓን፡ ምድር። አብርሃምም፡ መጣ፡ ሊያለቅስላት፡ ሊነጭላትትም።
አብርሃምም፡ ከሬሳው፡ ተነሣ፡ ለሄትም፡ ልጃች (!)
sic by Hermann Zotenberg፡ ነገረ፡
አለም፡
እኔ፡ ስደተኛ፡ ነኝ፡ በላንተም፡ ዘንድ፡ መጻተኛ፡ ነኝ፡ እውድማለሁ፡ ከላንተ፡ ጋራ፡ መቃብር፡ ታስገዙኝ፡ ዘንድ፡
ሬሳዮን፡ የምቀብርበት።
የሄትም፡ ልጃች፡ መለሱ፡ አሉም።
እኛን፡ ስማነ፡ ጌታችን፡ ሆይ፡ አንተ፡ በኛ፡ ዘንድ፡ መልአክ፡ ነኽ፡ ከእግዚአብሔር፡
ዮሴፍም፡ አዘዘ፡ ዕቃ፡ ቤቱን፡ ለለዚኽ፡ ሰዎች፡ ስንዴ፡ ጫንላቸው፡ ብሎ፡ አይበቸቸው፡ የሚያነሣውን፡ ያኽል፡
የሁሉንም፡ ብር፡ በያይበታቸው፡ ጨምረው።
የብሩን፡ ጽዋ፡ ግን፡ የስንዴውንም፡ ዋጋ፡ የሰጠውን፡ በታናሹ፡ አቈማዳ፡ አፍ፡ ጨምረው። ዕቃ፡ ቤቱም፡ ዮሴፍ፡
እንዳለ፡ አደረገ።
በደሩም፡ ጊዜ፡ ሰደድዋቸው፡ ይሔዱ፡ ዘንድ፡ እርሳቸው፡ አህዮቻቸውም።
ካገሩም፡ ወጥተው፡ ነበሩ፡ አራቁምም። የዚያን፡ ጊዜም፡ ዮሴፍ፡ ዕቃ፡ ቤቱን፡ ጸራው፡ አለውም፡ ቶሎ፡
እሊያን፡ ሰዎች፡ ተነሥተኽ፡ ተከተላቸው፡ ድረስባቸውም፡ በላቸውም፡
የዚያን፡ ጊዜም፡ ንጉሡ፡ ዳርዮስ፡ አዘዘ፡ በባቢሎንም፡ በነበሩት፡ በመጻሕፍቱ፡ ሣፅን፡ ፈለጉ፡ ሕስን፡ በሚልዋትም፡
በከተማዪቱ፡ ግዛት፡ በቀፍጣን፡ ተገኘ፡ አንድ፡ መውረጃ፡ ይኽ፡ ነገር፡ የተጸፈበት።
በንጉሡ፡ በቂሮስ፡ በሁላተኛዪቱ፡ አመት፡ ንጉሡ፡ ቂሮስ፡ በኢየሩሳሌም፡ ያላውን፡ የእግዚአብሔርን፡ ቤት፡ ይሰራ፡
ዘንድ፡ ጀመረ፡ መሥዋዕት፡ በሚያቀርቡበት፡
ሰፍራ፡ ጽኑ፡ መሠረትም፡ ይጥሉ፡ ዘንድ፡ ከፍ፡ አድርገው፡ ከፍታውም፡ ስድሳ፡ ክንድ፡ ወርዱም፡ ስድሳ፡ ክንድ።
Catalogue Bibliography
-
Zotenberg, H. 1877. Catalogue des manuscrits éthiopiens (gheez et amharique) de la Bibliothèque nationale, Manuscrits Orientaux (Paris: Imprimerie nationale, 1877). page 21a–22a
Hypothes.is public annotations pointing here
Use the tag BetMas:BNFet24 in your public hypothes.is annotations which refer to this entity.
This file is licensed
under the Creative Commons Attribution-ShareAlike 4.0.