Paris, Bibliothèque nationale de France, BnF Éthiopien 24
Dorothea Reule
This manuscript description is based on the catalogues listed in the Catalogue Bibliography
Work in Progress
Bibliothèque nationale de France[view repository]
Collection: Manuscrits orientaux, Fonds éthiopien
Other identifiers: Éth. 1, I
- Citation URI: https://betamasaheft.eu/BNFet24
- Collection API: https://betamasaheft.eu/api/dts/collections?id=https://betamasaheft.eu/BNFet24
- Navigation API: https://betamasaheft.eu/api/dts/navigation?id=https://betamasaheft.eu/BNFet24
- Document API: https://betamasaheft.eu/api/dts/document?id=https://betamasaheft.eu/BNFet24
1የሳራም፡ ዕድሜ፡ መቶ፡ ኽያ፡ ሰባት፡ አመት፡ ሆነ።
2 በአርባዕም፡ አገር፡ ሞተች፡ በኬብሮን፡ በከነዓን፡ ምድር። አብርሃምም፡ መጣ፡ ሊያለቅስላት፡ ሊነጭላትትም።
3 አብርሃምም፡ ከሬሳው፡ ተነሣ፡ ለሄትም፡ ልጃች (!) sic by Hermann Zotenberg፡ ነገረ፡ አለም፡
4 እኔ፡ ስደተኛ፡ ነኝ፡ በላንተም፡ ዘንድ፡ መጻተኛ፡ ነኝ፡ እውድማለሁ፡ ከላንተ፡ ጋራ፡ መቃብር፡ ታስገዙኝ፡ ዘንድ፡ ሬሳዮን፡ የምቀብርበት።
5የሄትም፡ ልጃች፡ መለሱ፡ አሉም።
6 እኛን፡ ስማነ፡ ጌታችን፡ ሆይ፡ አንተ፡ በኛ፡ ዘንድ፡ መልአክ፡ ነኽ፡ ከእግዚአብሔር፡

1 ዮሴፍም፡ አዘዘ፡ ዕቃ፡ ቤቱን፡ ለለዚኽ፡ ሰዎች፡ ስንዴ፡ ጫንላቸው፡ ብሎ፡ አይበቸቸው፡ የሚያነሣውን፡ ያኽል፡
የሁሉንም፡ ብር፡ በያይበታቸው፡ ጨምረው።
2 የብሩን፡ ጽዋ፡ ግን፡ የስንዴውንም፡ ዋጋ፡ የሰጠውን፡ በታናሹ፡ አቈማዳ፡ አፍ፡ ጨምረው። ዕቃ፡ ቤቱም፡ ዮሴፍ፡ እንዳለ፡ አደረገ።
3 በደሩም፡ ጊዜ፡ ሰደድዋቸው፡ ይሔዱ፡ ዘንድ፡ እርሳቸው፡ አህዮቻቸውም።
4 ካገሩም፡ ወጥተው፡ ነበሩ፡ አራቁምም። የዚያን፡ ጊዜም፡ ዮሴፍ፡ ዕቃ፡ ቤቱን፡ ጸራው፡ አለውም፡ ቶሎ፡ እሊያን፡ ሰዎች፡ ተነሥተኽ፡ ተከተላቸው፡ ድረስባቸውም፡ በላቸውም፡

1 የዚያን፡ ጊዜም፡ ንጉሡ፡ ዳርዮስ፡ አዘዘ፡ በባቢሎንም፡ በነበሩት፡ በመጻሕፍቱ፡ ሣፅን፡ ፈለጉ፡ ሕስን፡ በሚልዋትም፡
2 በከተማዪቱ፡ ግዛት፡ በቀፍጣን፡ ተገኘ፡ አንድ፡ መውረጃ፡ ይኽ፡ ነገር፡ የተጸፈበት።
3 በንጉሡ፡ በቂሮስ፡ በሁላተኛዪቱ፡ አመት፡ ንጉሡ፡ ቂሮስ፡ በኢየሩሳሌም፡ ያላውን፡ የእግዚአብሔርን፡ ቤት፡ ይሰራ፡ ዘንድ፡ ጀመረ፡ መሥዋዕት፡ በሚያቀርቡበት፡ ሰፍራ፡ ጽኑ፡ መሠረትም፡ ይጥሉ፡ ዘንድ፡ ከፍ፡ አድርገው፡ ከፍታውም፡ ስድሳ፡ ክንድ፡ ወርዱም፡ ስድሳ፡ ክንድ።

Catalogue Bibliography
-
Zotenberg, H. 1877. Catalogue des manuscrits éthiopiens (gheez et amharique) de la Bibliothèque nationale, Manuscrits Orientaux (Paris: Imprimerie nationale, 1877). page 21a–22a
Hypothes.is public annotations pointing here
Use the tag BetMas:BNFet24 in your public hypothes.is annotations which refer to this entity.
This file is licensed
under the Creative Commons Attribution-ShareAlike 4.0.