Florence, Biblioteca Medicea Laurenziana, BML Acq. e doni 680
Carsten Hoffmann
This manuscript description is based on the catalogues listed in the catalogue bibliography
Collection: Acquisizioni e doni
Other identifiers: Marrassini ms. 15
- Citation URI: https://betamasaheft.eu/BMLacq680.5
- Collection API: https://betamasaheft.eu/api/dts/collections?id=https://betamasaheft.eu/BMLacq680
- Navigation API: https://betamasaheft.eu/api/dts/navigation?id=https://betamasaheft.eu/BMLacq680&ref=5
- Document API: https://betamasaheft.eu/api/dts/document?id=https://betamasaheft.eu/BMLacq680&ref=5
| | |ብራውያን። ም፡ ርቁ፡ | ፯። አንዲህ፡ አላ። እርሱ፡ | ወልድ፡ ማለት፡ ሥጋ፡ በ|ለበሰ፡ ጊዜ፡ ልመና፡ ያቀ|ረበ፡ መማጸንም፡ ከም|ት፡ ያድነው፡ ዘንድ፡ ወይ|ሚቶል፡ በብርቱ፡ ወካ|ት፡ በእንበ፡ ከፍርሃትም፡ | ተሰማው፡ አለ። አየህን፡ | ቅዱስ፡ ጳውሎስ፡ ቃል፡ | ሥጋ፡ በላበሰ፡ ጊዜ፡ አለቀ|ሰ፡ ጸለየ፡ አለዉ። ማል|ቀስ፡ መጸለይ፡ መፍራ|ት፡ ለሥጋ፡ ነው፡ እንዲ፡ | ለመለኮት፡ አይደለም፡ | ደሩ፡ ማን፡ መለኮትና፡ ሥ|ጋ፡ በተዋህይ፡ ፩ባሕርይ፡ | ስለሆነ፡ ሥጋ፡ የሚሰራ|ውን፡ መለኮት። መለኮ|ት፡ የሚዕራውን፡ ሥጋ፡ | ይሠራል፡ ብሎ፡ መጽሐ|ፍ፡ ቅዱስ፡ አስተምሮ|ናል። ደግሞ፡ ባላቤቱ፡ | ም፡ ፩ባሕርይ፡ ፩ሥራ፡ | መሆኑን፡ የሚፀውቅ፡ | በራእየ፡ ዮሐንስም፡ | ፩ቁ፡ ፲ዊ፡ እኔ፡ ነን፡ ዓፊ|ተና፡ የኄለናውም፡ ሕ|ያውም፡ ሙቴም፡ ነበ|ርኩ። እነሆ፡ ሕያው፡ ነ|ን፡ ለዘለዓለም፡ አለ። | ሥጋ፡ በፊትና፡ በጓላ|ም፡ መሆን፡ አይሆንለ፡ | ትም፡ ቅድመ፡ ዓለም፡ | ድኅረ፡ ዓለም፡ የሚኖር፡ | ኅ| |አምላክ፡ ብቶ፡ ነው፡ ሞ|ትም፡ የሥጋ፡ ነው፡ አንሂ፡ | የአምላክ፡ አይደለም፤ | በለቤቱ፡ ግን፡ ከሥጋ፡ ጋ|ራ፡ ፩ባሕርይ፡ ነሥራ፡ መ|ሆኑን፡ ያውቃልና። ዓፊ|ተናውም፡ የለናውም፡ | ፀምትኩም፡ እኒ፡ ሲል፡ | ጊዜ፡ መላክት፡ የመለክ|ት፡ ሥራ፡ ይሠራል። ሥ|ጋ፡ የሥጋ፡ ሥራ፡ ይሠራ|ል፡ ማለታቸው፡ ይህነን፡ | የባለቤቱን፡ ቃል፡ ያፈር|ሰባትዋል። ዓይነ፡ በእተ|ና፡ ለው፡ ፀሐይን፡ ለማየ፡ | ት፡ ሲያቀትው፡ ጊዜ፡ የዐ|ሐደ፡ ብርሃን፡ ምነው፡ አ|ነሰ፡ እንዲል። አንዴሁም፡ | መናፍቃን፡ የእግዚአብ|ሔርን፡ ቃል፡ አስማወታ|ቸውን፡ አውቀት፡ አድር|ገው። የዓለም፡ በልሀት፡ | ተስፋትን፡ ነው፡ ብለው፡ | በእግዚአብሔርን፡ ቃል፡ | ሲያፈርሱ፡ ይኖራሉ፡ ቅ|ዱስ፡ ቄርሎስ፡ ምን፡ ሲል፡ | ገዘተ። መናፍቁ፡ ንሰጥ|ሮስ፡ ለክርስቶስ፡ ፪አክ|ል፡ ፪ባሕርይ፡ ፪ሥራ፡ | አለው፡ ቢዋሃዱም፡ ፩አይ|ወኑም፡ ብሎ፡ በተነሣ፡ ጊ|ዜ፡ ቅዱስ፡ ቄርሎስ፡ ባን|ድ፡ መጽሐፍ፡ ፪ክፍል፡ | ግዝት፡ ያለበት፡ ወደቀኖ|ቸው፡ ሃይማኖት፡ እንዲ| |መለሴ፡ ብሎ፡ ላክበት፤ | ከዜሁ፡ በዐተናው፡ ክፍል፡ | እንዲህ፡ ሲል፡ ጸፈ። በወ|ንጌል፡ በሐዋርያት፡ ቅዱ|ሰንም፡ አበው፡ ክርስቶስ፡ | ስለራሱ፡ የተናገረውን፡ | ለ፪ክፍሎ፡ ይህ፡ ሥራ፡ | ለመለኮት፡ ይህ፡ ሥራ፡ ለ|ትሰብእት፡ ብሎ፡ ለደቶ፡ | ዓሚናገር፡ ለው፡ ቢገን፡ | ውተዝ፡ ዲሁን፡ አለ። ቅዱ|ሰ፡ ጳውሎሰ፡ በ፩ቁሮን|ቶስም፡ ፩፡ ቁይ። በ|ውኑ፡ ክርስቶስ፡ ተከፈብ|ን፡ አለ፡ ከተዋሃዊ፡ በኃላ፡ | ክርስቶስ፡ ፪ባሕርይ፡ ነ|ው፡ የሚል፡ መናፍቅ፡ | ተነሥቶ፡ አንዳያስተም|ር፡ ገዝድልና፡ ሰላዚሁ፡ በ|፩አካልና፡ በ፩ባሕርይ፡ የ|ትሠራውን፡ ሥራ፡ ከፍ|ላን፡ ገሚሱን፡ ለት፡ሰብእት፡ | ገሚሱን፡ ለመለክት፡ ከፍ|ላን፡ ለመስጠት፡ አይገባን|ም። የቅዱስ፡ ቄርሎሳን፡ | ግዝተ፡ ሰማን። በተዋህይ|ሃይማኖት፡ ያላመኑ፡ ሰ|ዎት፡ እራሳቶው፡ እንኪ፡ | ቃሉን፡ ማፍረስ፡ አይሆን|ሳቸውም። አንድ፡ አካል|ንና፡ አንድ፡ ባሕርይ፡ የሚ|ያሰረደ፡ ምስክር። በዮ|ሐንስ፡ ም፡ ፯ቁ ዓኒ። | ጊታ፡ ለአይሁድ፡ አንዲህ፡ | አለ፡ እኒ፡ ነን፡ ሕያው፡ እ | | |ንጌራ፡ ከስማይ፡ የወረድ|ኩ፡ ማንም፡ ካዚህ፡ አንደ|ራ፡ የበላ፡ ለዘለዓለም፡ ይ|ኖራል። እኔ፡ ያምስ|ጠው፡ እንጌራ፡ ሥጋዩ፡ | ነው። ሰለዓለም፡ ሕይወ|ት፡ እሰጠው፡ ዘንድ፡ ያለ|ን፡ አለ። ክስማይ፡ የወረ|ደ፡ እንደራ፡ ማለቱ፡ ከመ|ቤታቶን፡ ያነሣውን፡ ሥ|ጋ፡ አይደለምን። ወይስ፡ | ክሰማይ፡ ሥጋውን፡ ይ|ዘት፡ ወረደ፡ ሊባል፡ ነው|ን። ከስማይ፡ የወረደው፡ | ቃል፡ ብቸውን፡ አይደለ|ምን። ልን፡ በባሕርይ፡ ተ|ዋህይ፡ ሰይቀሳቀል፡ ሰይ|ደባዕቅ፡ ፩አክል፡ ፩ባሕ|ርይ፡ ሆነ፡ እንሳለን። ያለ|ዘያ፡ ከሰማይ፡ የወረድ|ኩ፡ እንጌራ፡ እኔ፡ ነን አ|ይልም፡ ነበር፡ እንደ፡ ን|ሰጥሮስና፡ እንደ፡ መና|ፍቆት፡ ካህደት፡ ፪ባሕ|ርይ፡ ቢሆን፡ እኔ፡ ነን፡ ከ|ሰማይ፡ የወረድኩ፡ እን|ዕራ፡ ማለቱን፡ ትቶ። ከ|ሰማይ፡ የወረድኩ፡ ቃ|ልና፡ የማርያምን፡ ሥጋ፡ | ይረብኩ፡ እኔ፡ ነዳ፡ ይል|ነበር። ግን፡ ከለበሳው፡ | ሥጋ፡ ጋራ፡ ፩መሆኑን፡ የ|ሚያውቅ፡ እኔም፡ ፩ባሕ|ሪይም፡ ፩ሥራይም፡ ፩|ብሎ፡ አስተምሮናል፡ የባ| |ለቤቱን፡ ቃል፡ ላልስሙት፡ | እንዲህ፡ ይፈርድባትዋ|ል፡ በልመጣሁም፡ ባል|ገርኂቶሁም፡ ኃጢአት፡ | በልሆ፡ነባቶሁም፡ ነበር። | አሁን፡ ግን፡ ምክንያት፡ የ|ለቶውም፡ ስለ፡ ኃጢአታ|ቸው፡ ፩አክል፡ ፩ባሕርይ፡ | እንል፡ ዘንድ፡ መጽሐፍ፡ | ቅዱስ፡ ደግሞ፡ ያሰረዳና|ልን፡ ፪ባሕርይ፡ በማለት፡ | የንስጥሮስ፡ ልደቶ፡ እን|ዳንሆን፡ መትም፡ መት|ም፡ የወንጌል፡ ቃል፡ እን|ደናፈርስ፡ አንልም። የቅ|ዱስ፡ ቄርሎስ፡ ግዝት፡ እን|ዳይደርስብን፡ መቆም፡ አ|ንልም። ይልቁም፡ ከስው፡ | ምስክርነት፡ የእግዚአብ|ሔር፡ ምስክርነት፡ ይበል|ጣልና። ፩እክል፡ ፩ባሕር|ይ፡ የሚበስረዳ፡ ዮሐንስ፡ | በመ፩መራ፡ መልእክቱ፤ | ም፡ ፩ቁ፡ ፩፡ ከመ፩መራ፡ | ጸምሮ፡ የነበረ፡ የሰማነ፡ | ውም፡ በይናቶንም፡ ደ|የነው፡ የተመለክትነው|ም። አንቶንም፡ የዳስ|ስቸው፡ አለ፡ ከመ፩መ|ሩ፡ ዳምር፡ ዓለው፡ ማ|ነው፡ ቀዳማዊ፡ ቃል፡ | መለኮትን፡ አይደለምን፡ | በሥጋ፡ ዓይን፡ እንዴት፡ | ይታዖል፡ እፍስ፡ እንዲት፡ | ትዳስሳዋለት፡ ቃል፡ ከሥ| |ጋሪ|ጋ፡ በተዋህይ፡ ፩ባሕርይ፡ | ካልሆነ፡ በቀር። ቅድመ፡ | ዓለም፡ የነበረውን፡ መ|ለኮት፡ አንዴት፡ አየነው፡ | ዳሰስነው፡ አለ፨ የሚታ|ይ፡ የሚዳስስ፡ ግዙፍ፡ | ያሆነ፡ ነው፡ አንዲ፡ ረቂ|ቅ፡ የሆነ፡ እንዴት፡ ይታ|ዖል፡ እንዲትስ፡ ይደስ|ስል፡ መላክት፡ ይገብር፡ | ግብረ፡ መለክት፡ ወትስ|ብአት፡ ይገብር፡ ግብረ፡ | ትሰብአት፡ የሚሉት፡ ወ|ዲት፡ ተገን፡ የመላክት፡ | ባሕርይ፡ ረቂቀ፡ እንደሆ|ነ፡ ሁሉም፡ ያውቀዋል፤ | ደሩ፡ ግን፡ መንፈስ፡ ቅዱ|ሰ፡ የመላበት፡ ሐዋርያ፡ | ቃል፡ ከሥጋ፡ ጋራ፡ በተዋ|ህደ፡ ፩ባሕርይ፡ መሀኑ|ን፡ ሰላወቀ፡ አየነው፡ ዳ|ሰስነው፡ አለ፡ ትሰብእ፡ | ት፡ የባሕርይ፡ አምላክ|ነት፡ ሥራ፡ እንደ፡ ሠራ፡ | በሠራው፡ ሥራ፡ እግዚ|አብሔር፡ አንዲባል፡ ቅ|ዱስ፡ ጳውሎሰ፡ የሐዋ|ርያት፡ ሥራም፡ ፰፡ | ቁ፡ ጽዌ። አሁንም፡ ለራ|ሳቶሁ፡ ተጠንቀቁ፡ ለመ|ንጋውም፡ ሁሉ። መን|ፈስ፡ ቅዱስ፡ በርሱ፡ ላይ፡ | ጠባቂዎት፡ አድርነ፡ የ|ጻማዱሁ፡ የእግዚአብሔ|ርን፡ ቤተ፡ ክርስቲያን፡ ት
Catalogue Bibliography
-
Marrassini, P. 1987. ‘I manoscritti etiopici della Biblioteca Medicea Laurenziana di Firenze’, Rassegna di Studi Etiopici, 31 (1987), 69–110 (DOI: 10.2307/41299700). page 87-89
Use the tag BetMas:BMLacq680 in your public hypothes.is annotations which refer to this entity.