Florence, Biblioteca Medicea Laurenziana, BML Acq. e doni 680
Carsten Hoffmann
This manuscript description is based on the catalogues listed in the catalogue bibliography
Collection: Acquisizioni e doni
Other identifiers: Marrassini ms. 15
- Citation URI: https://betamasaheft.eu/BMLacq680.4
- Collection API: https://betamasaheft.eu/api/dts/collections?id=https://betamasaheft.eu/BMLacq680
- Navigation API: https://betamasaheft.eu/api/dts/navigation?id=https://betamasaheft.eu/BMLacq680&ref=4
- Document API: https://betamasaheft.eu/api/dts/document?id=https://betamasaheft.eu/BMLacq680&ref=4
| | |ት፡ ዕውር። የእግዚአብሔ|ር፡ ልድ፡ ማነው፡ እምንበ|ት፡ ዘንድ፡ ቤለው፡ ያየከ|ው፡ ከንተ፡ ጋፈ፡ የሚነጋ|ገረው፡ እርሱ፡ ነው፡ ብሎ፡ | መሰካረ። ፫ተናው፡ ም|ሰክር፡ መንፈስ፡ ቅዱስ፡ | በጸዊት፡ አድሮ፡ አምላ|ክ፡ በእልልታ፡ ዓረገ፡ እግ|ዚአብሔር፡ በመላክት፡ | ድምዕ፡ ብሎ፡ መስካረ፤ | ዐተናው፡ ዳንኤል፡ የሰ|ው፡ ልድ፡ ዘመኑ፡ አሮ፯፡ | ወደሆነው፡ ቢደርስ፡ ሥ|ልጣንና፡ መንግሥት፡ ሰ|ጠዉ። ሕዝብና፡ ነገድ፡ | ልሳናትም፡ ሁሉ፡ ያመል|ኩታል፡ አለ፡ አስተውል፤ | ሐዋርያት፡ ወደ፡ ስማይ፡ | ሲያርግ፡ ዓደት፡ አምላክ፡ | ያሆነ፡ ሥጋ፡ አይደለም|ን። ረቂቁ፡ አምላክማ፡ | መውጣት፡ መውረድ፡ | የታለበት፡ ወጣ፡ ወረደ፡ | ማለት፡ አምላክ፡ ለሆነ፡ | ሥጋ፡ ነው፡ ከዜሁ፡ ከክቡ|ር፡ ሥላሴ፡ ምስክርነት፡ | ወዲህ፡ አላምንም፡ ዓሚ|ል፡ መናፍቅ፡ ነው፡ ምዕራፍ፡ | በተዋህደ፡ ሃይማኖት፡ ደላመ|ኑ፡ ሰዎቶ፡ ፩ባሕርይ፡ አለማ|ለታቶን፡ ሥላሴ፡ ሥጋ፡ ሆ|ነ። ሥጋ፡ ሥላሴ፡ ሆነ፡ ማ|ለት፡ እንዳንሆት፡ ብለን፡ ብ|ንፈራ፡ ነው፡ ይሳሉ። እና፡ | |ኦርቶደክሳውያን፡ ም|ን፡ የምንለው፡ እንዲህ፡ | ነው፡ የሥላሴ፡ ባሕርይ|ክካሳት፡ ትርፍ፡ ሁኖ፡ አ|ይደለም፡ አክላትም፡ ከ|ባሕርያቸው፡ ተለይትው፡ | ትርፍ፡ ናቶው፡ አንልም፡ | ባሕርይም፡ አክላት፡ አክ|ላትም፡ ባሕርይ፡ ነው፡ ባ|ሕርይ፡ ያልኩህ፡ የፈጣ|ሪነት፡ ነው፡ እንዲ። የ|ላዲና፡ የተወላዲ፡ ዓሠ|ራሂ፡ ባሕርይ፡ አይደለም፡ | ሰለሆነ፡ ወልድ፡ በተለየ፡ | አክሉ፡ በተወላዲነቱ፡ ባ|ሕርይ፡ ሥጋ፡ ለበስ። የለ|በሰውን፡ ሥጋ፡ በተዋህ፡ | ደ፡ ፩ባሕርይ፡ አደረገው፤ | በዮሐንስ፡ ም፡ ፩ቁ፡ ፩፩፡ | እንደለ። ቃል፡ ሥጋ፡ ሆነ፡ | በናም፡ አደረ፡ ክብሩንም፡ | እየ። ፩አንደመሆኑ፡ ክ|ብር፡ ከአብ፡ አላ። ወንጌ|ሳዊ፡ ፩ልድ፡ ፩ክብር፡ ፩|ገጽ፡ ዕሥራ፡ አየን፡ ብሎ፡ | ያስተምረን፡ ጊዜ፡ እየ፡ | ከሐዋርያት፡ የበለጠ፡ እ|ውቀት፡ አለንና፡ ነውን፨ | ጊታስ፡ እናንተን፡ የስማ፡ | እኔን፡ ስማ፡ እናንተን፡ የ|ነቀፈ፡ እኔን፡ ነቀፈ፡ አላላ|ቸውምን። በተዋህይ፡ ፩|ለሆነ፡ ትሰብእት፡ ፩ክብር፡ | ፩ልድ፡ አየሁ፡ ሲል፡ ጊዜ፡ | በተዋህደ፡ ሃይማኖት፡ ያለ| |መኑ፡ ስዎቶ፡ የመለኮት፡ | ክብር፡ ለብቸው፡ የሥጋ፡ | ክብር፡ ለብቸው፡ ነው፡ ማ|ለታቸው፡ በፍርድ፡ ቀን፡ ማን|ን፡ ዋቢ፡ የሰልፉ፡ ይሆን። | ቅዱስ፡ ኢጥሮስ፡ አንዳዖል፡ | ፍሳቸው፡ ትምሕርቱን፡ አ|ልሰሙምና፡ አያልፍሳት፡ | ውም፡ ቅዱስ፡ ጴጥሮስ፡ እነ|ሱ፡ ያልሰሙትን፡ ትምሕ|ርት፡ ምን፡ ተናግዊ፡ ነፍል፡ ወ|ደቂማርያ፡ በመጡ፡ ጊዜ፡ | ጊታ፡ ለው፡ ማን፡ ይለኖል፡ | ብሎ፡ ሕዋርያቶን፡ ቢጠ|ይቅ። ጴጥሮስ፡ አንተ፡ ክር|ስቶስ፡ የሕያው፡ እግዚአብ|ሔር፡ ልድ፡ ብሎ፡ መለሰ። | ጴጥሮስ፡ አንተ፡ ያለው፡ በተ|ዋህደ፡ ፩እክል፡ ፩ባሕርይ፡ | ሁኖ፡ በፈቱ፡ ተቀምጠ፡ ዓ|ነበረውን፡ ኢየሱሳን፡ ነው፡ | በቈር፡ ቁመት፡ በጠላብ፡ | ይረት፡ ሁኖ፡ የታያው፡ ነው፤ | እንደ፡ ቅዱስ፡ ጴጥሮስ፡ ቃ|ል፡ ፩ባሕርይ፡ ነው፡ ክዕሱት፡ | ልድነታቸውን፡ ይክደዋል፡ | እንዲ፡ አያስጠጋቸውም፡ | ጊታ፡ እንደለ። የአብርሃም፡ | ስ፡ ልደቶ፡ በትሆኑ፡ የአብ|ርሃምን፡ ሥራ፡ በሠራቶ|ሁ። ዮሐንስ፤፡ ም፡ ፰፡ ቁ|ወ፪፡ ደግሞ፡ ኢሳይየሰ፤ | ም፡ ፬፡ ቁ፯፡ ሥጋ፡ በተዋ|ህይ፡ አምላክ፡ እንደሆ|ነ፡ አንደመናፍቃን፡ ሳ | | |ይከትው፡ አንደኦርቶድ|ክሳውያን፡ መንፈስ፡ ቅዱ|ስ፡ አንደመራው፡ ደሰ፡ ሊ|ለው፡ አንዲህ፡ አለ፡ ሕፃን፡ | ተወልደልናልና፡ ወንድ፡ | ልድ፡ ተሰጠነ፡ አላቅነቱም፡ | በጨንቃው፡ ላይ፡ ይሆና|ል። ስሙም፡ ድንቅ፡ ተብ|ሎ፡ ይጠራል። መካር፡ ብ|ርቱ፡ አምላክ፡ የዘለዓለ|ም፡ አባት፡ የሰላም፡ አለ|ቃ፡ አለው። ሕፃኑም፡ የ|ዘለዓለም፡ አባት፡ ሲለው፡ | ጊዜ፡ ልድ፡ የተባልዉ፡ ብ|ርቱ፡ አምላክ፡ የሰላም፡ | እለቃ፡ ሲለው፡ ጊዜ፡ በተዋ|ህደ፡ ሃይማኖት፡ ያላመ|ኑ፡ ሰዎት፡ ፩ባሕርይ፡ እን|ዳንል፡ ሥጋ፡ ሥላሴ፡ ሆነ፡ | ሥላሴ፡ ሥጋ፡ ሆነ፡ ማለት፡ | አንዳይሆብን፡ ብለን፡ ብን|ፈራ፡ ነው፡ ማለታቸው፡ ከ|ማን፡ ፈርተው፡ ነው፡ ከእ|ግዚአብሔር፡ አብ፡ ነው፡ | አንዳይሉ፡ ለሥጋ፡ እኒ፡ ዘ|ሬ፡ ወለድኩህ፡ ብሎ፡ መ|ሰክረለት። ከወልድ፡ እን|ደሆነ፡ ዓይን፡ ለፈወረላ|ት፡ ዕውር፡ ለእግዚአብ|ሔር፡ የባሕርይ፡ ልዱ፡ | አኒ፡ ነን፡ ብሎ፡ መሰካረ፤ | ከመንፈስ፡ ቅዱስ፡ አንዳ|ይሱ፡ በጸዊት፡ አፍ፡ አም|ላክ፡ በአልልታ፡ ወደ|ላይ፡ ዓረገ፡ ብሎ፡ አስቀ| |ድሞ፡ ኅግርቃል። ነፍ|ስና፡ ሥጋ፡ ፩ሰው፡ ፩ሠሪ፡ | ሰለሆነ፡ የነፍሳን፡ በነፍ|ስ፡ የሥጋን፡ በሥጋ፡ አሠ|ራላሁ፡ እንደዜሁ፡ ሁሉ፡ ክ|ርስቶስ፡ በመለክትና፡ በ|ትሰብእት፡ በተዋህይ፡ በ|ቆመ፡ ጊዜ፡ ፩ሠረ፡ ሆነ፡ | የመለኮትን፡ በመለኮት፡ | ያትሰብእትን፡ በትስብእ|ት፡ ይሠራል፡ ይላሉ። ነ|ፍስና፡ ሥጋ፡ በእግዚአ|ብሔር፡ ትአዛዝ፡ ብዙ፡ ባ|ሕርይ፡ ሰላቶው፡ ፩ሰው፡ | ፩ባሕርይ፡ ነሥራ፡ ከሆ|ኑ፡ ተመልሰው፡ በሥራ፡ | እንዲት፡ ይለያያሉ። ነፍ|ስ፡ አትራብ፡ አትጻማ፡ አ|ትበላ፡ አትጠግ፡ ሥጋ|ም፡ አያውቅ፡ አያስብ፡ | አይስማ። እንደዜሁ፡ | ተለያይተው፡ እየራሳቶ|ው፡ ሥራ፡ ከሠሩ፡ ተዋህ|ደ፡ ፩ክለይረጋቸው፡ ሰማ|ዕታት፡ ሥጋቸው፡ በተገ|ረፈ፡ በቈሰለ፡ ፈንታ፡ ነፍ|ሳቸው፡ ለምን፡ ትጻድቃ|ለቶ፨ ኃጥአንሰ፡ የሥጋን፡ | ፈቃድ፡ ሁሉ፡ በሠሩ፡ ፈ|ንታ፡ ነፍሳቸው፡ ያምን፡ | ባለቶ፡ ትኰነናለቶ። ነ|ፍስና፡ ሥጋ፡ ፩አክል፡ ፩|ባሕርይ፡ ነው፡ ካሉ፡ በ|ዔላ፡ ፀንድ፡ ለው፡ ገሚ|ሰ፡ አክሉ፡ ገሚስ፡ ባሕር|ዑ፡ ሊጻድቅ፡ ገሜስ፡ አክሱ፡ ገሚስ፡ ባሕር| |ዩ፡ ሊኰነን፡ ነው። አል|ዓዘርስ፡ ሥጋው፡ ሰለተ፡ | በደለ፡ ሥጋ፡ ብቶ፡ ጸደቀ፡ | ነፍሱንስ፡ ወምሮ፡ አ|ይደለምን፡ በአልዓዘር|ሰ፡ የጢእከኒ፡ በለጸጋ፤፡ ሥ|ጋውን፡ ተድላ፡ ስላ፡ ሠራ፡ | ሥጋው፡ ብታ፡ ተኰነነን፡ | ነፍሱን፡ ሚምር፡ አይ|ደለምን። እግዚአብሔ|ር፡ አውነተየ፡ ዳና፡ ነው|ና፡ ነፍስና፡ ሥጋ፡ ፈጥር፡ | በተዋህደ፡ ፩ባሕርይ፡ ከ|ደረገ፡ በኃላ፡ ሥጋ፡ ዓበይ|ለውን፡ ለነፍስ፡ እንዲሰ፡ | ማት። ነፍስም፡ የሠራ|ቸው፡ ለሥጋ፡ አንዲጠ|ቆመው። ሥራቸው፡ አ|ንድ፡ አንደሆነ፡ ፀውቃ|ልና፡ ሰላዚህ፡ ዕገሴ፡ ጻደ|ቀ፡ ሰገሌ፡ ተኰነነ፡ ይባላ|ል። መላክት፡ የመለክ|ት፡ ሥራ፡ ትሰብእት፡ የ|ት፡ሰብአት፡ ሥራ፡ ይሠ|ራል፡ ይላሉ፡ እንደነማቶ፡ | ው፡ ላይተን፡ መናገር፡ ይ|ገባናልን። መለኮትና፡ | ትስብእት፡ በባሕርይ፡ | ተዋህ፡ ፩ከሆኑ፡ በኃሳ፡ | እንኪን፡ በግብር፡ በሐሳ|ብ፡ መለየት፡ አይገላም፡ | የወንጌል፡ ቃል፡ እንዳ|ናፈርስ፡ የቅዱስ፡ ቁርሎ|ሰ፡ ግዝት፡ አንዳያገንን። | ቅዱስ፡ ጳውሎሰ፡ በዕ
Catalogue Bibliography
-
Marrassini, P. 1987. ‘I manoscritti etiopici della Biblioteca Medicea Laurenziana di Firenze’, Rassegna di Studi Etiopici, 31 (1987), 69–110 (DOI: 10.2307/41299700). page 87-89
Use the tag BetMas:BMLacq680 in your public hypothes.is annotations which refer to this entity.