Florence, Biblioteca Medicea Laurenziana, BML Acq. e doni 680
Carsten Hoffmann
This manuscript description is based on the catalogues listed in the catalogue bibliography
Collection: Acquisizioni e doni
Other identifiers: Marrassini ms. 15
- Citation URI: https://betamasaheft.eu/BMLacq680.3
- Collection API: https://betamasaheft.eu/api/dts/collections?id=https://betamasaheft.eu/BMLacq680
- Navigation API: https://betamasaheft.eu/api/dts/navigation?id=https://betamasaheft.eu/BMLacq680&ref=3
- Document API: https://betamasaheft.eu/api/dts/document?id=https://betamasaheft.eu/BMLacq680&ref=3
| | |ቶው፡ ቢያስብ፡ ነውር፡ | የሌለበት፡ ወበት፡ በግ፡ | በዐቢታትሁ፡ ፩ዕበግ፡ እ|ረዱ፡ ደሙንም፡ መቃና፡ | ጉበኑን፡ ቀቡተ፡ ብሎ፡ አ|ዘዘቸው። በዜሁ፡ ምክ|ንያት፡ ከሞተ፡ በኵርና፡ | ከፈርያን፡ በርነት፡ ዳኑ፡ | እናም፡ ደግሞ፡ እንደዜ፡ | ሁ፡ በክርስቶስ፡ ደም፡ ከ|ለፈዉ፡ ኃጢአታቶንና፡ | ከጠላታቶን፡ ክሰይጣን፡ | እቲ፡ ድነኖል። ጊታ፡ በ|ተስቀለ፡ ጊዜ፡ እንዲት፡ | ደለ፡ ተአምራት፡ ተደረ|ገ፡ ፀሐይም፡ ብርሃዳን፡ | ሠወረት። ዓለሙ፡ ሁሉ|ጨስማ፡ ሆነ፡ የቤተ፡ መ|ቅዳስ፡ መጋረደ፡ ከላይ፡ | እስከ፡ ታት፡ ተሠነጠቀ፡ | ምድርም፡ ተናወጠቶ፡ | ጨንሚውም፡ ትሠነጠ|ቀ፡ መቃብሮቶም፡ ተከ|ፈቱ፡ የሚበዙም፡ ቅዱ|ሳን፡ በድኖት፡ የተኑ፡ ተ|ነሙ። ብዙ፡ ሰዎትም፡ | ይህነን፡ አይትው፡ አምላ|ክ፡ አንደሆነ፡ አመኒ፡ ማቴዎስ|ምጽ፯፡ ቁ፡ ዓዓዓይ፡ ክርስ|ቶሰ፡ ዓርብ፡ በስንተ፡ ሰዓ|ት፡ ሞተ፡ ዓርብ፡ በ፪ሰዓት፡ | በፈቃዱ፡ ነፍሱን፡ ላባቱ፡ | አሳልፎ፡ ስጠ። ማርቶስ፡ | ም፡ ፫ቁ፡ ጥ፩፡ ስንተ፡ | ቀን፡ ከመ፡ ቃብር፡ አደረ፡ | |ርቀን፡ ፫ሌሊት፡ ደልሞ|ላ፡ ከሆነ፡ በኃላ፡ እሁድ፡ | ማለደ፡ በኃይሉ፡ ተነሣ|ሰለዚህ፡ ክርስቲያን፡ የ|ትባሉ፡ ሁሉ፡ የክበረ፡ ት|ንሣኤ፡ በዓል፡ ያደርግ|በቃል፡ ክርስቶስ፡ ከሙ፡ | ታን፡ ስተነማ፡ በኃላ፡ በ|መ፩መሩ፡ ሰማን፡ ተገለ|ጠ፡ ለቅዱሳት፡ አንስትና፡ | ለጴጥሮስ፡ ለሐዋርያ|ትም፡ ብዙ፡ ጊዜ፡ ታያቶ|ው፨ ደግሞ፡ ከርያወንድ|ም፡ የሚበልጥ፡ ታየ። በ|ዜሁ፡ በመገለጡም፡ በው|ነት፡ እንደተነማ፡ አስረ|ጸቸው፡ ክርስቶስ፡ ወደ፡ | ሰማይ፡ ምን፡ ጊዜ፡ አረገ|ከሙታን፡ በተነማ፡ በሚ|ቀን፤፡ በረገ፡ በስንተ፡ ቀን፡ | መንፈስ፡ ቅዱሳን፡ ለሐ|ዋርያት፡ ለክላቸው፡ ካ|ረገ፡ በኂላ፡ ባዊቀን፡ እፎ|ግ፡ በሚያሰደንቅ፡ መል|ክ፡ ለክለትው፡ መንፈስ፡ ቅዱስ፡ ካላ|ያትዐ፡ በእንንቲየ፡ መልክ፡ ወረደ|ላቸው፡ ሐዋርያትና፡ አር|ድእት፡ ቁጥራቸው፡ ፲ዊ|የሚሆኑ፡ በነበሩበት፡ ቤ|ተ፡ ንጉሥ፡ ተቀምጠው፡ | ሳለ፡ በ፩ሁነው፡ በጸሎ|ት፡ አንደተጠመዱ፡ ድን|ገት፡ ከስማይ፡ ጽምዕ፡ ሆ|ነ፡ እንደ፡ ዓውሎ፡ ነፍስ፡ ተቀ|ምጠውበት፡ የነበሩቶን፡ ቤ| |ት፡ ሁሉ፡ መላው፡ የተከሩ|ፈለቶም፡ የአሳት፡ ልሳን፡ ታ|የቸቸው፡ በያንዳዱ፡ ተቀመ|ጠትባቸው፡ ብዙም፡ ቃንቁ፡ | ይናገሩ፡ ዘንድ፡ ፩መተ፡ የሰ|ማቸው፡ ለው፡ ሁሉ፡ እስ|ኪያደንቅ፡ ድረስ፡ የሐዋ|ርያት፡ ሥራ። ም፡ ፪ቁ፡ ፩፡ | እስከ፡ ፯፡ ዲህ፡ ከሆነ፡ በ|ላ፡ ሐዋርያት፡ አንዲት፡ ሆ|ኑ። አስቀድም፡ መንፈስ፡ | ቅዱስ፡ ሳይወርድ፡ ባቸው፡ | ከአይሁድ፡ ፈርተው፡ ተ|አእገው፡ ነበር። ግን፡ መ|ንፈስ፡ ቅዱስ፡ ካቢረባቶ|ው፡ በኃላ፡ በረቱ። ያለፍ|ርሃት፡ በጊታቶን፡ በክር|ስቶስ፡ ስም፡ ፬ስተምሩ፡ | ፩መር፡ ኤጥርስም፡ አስ|ቀድሞ፡ ከንዲት፡ ባራ፡ ፊ|ት፡ ከፍርሃት፡ የተነማ፡ | ጊታውን፡ ካደ፡ የነበረው፡ | ክሕዝቡ፡ መካክል፡ ቁሞ|፩ጊዜ፡ ቢያስተምር፡ ርሶህ፡ | ለው፡ አስመነ፡ የክርስቶ|ለ፡ ሃይማኖት፡ በዓለሙ፡ | ሁሉ፡ ፈጥኖ፡ ሰሩ፡ ትሰብእ|ት፡ ከመለከት፡ ጋራ፡ ከተዋ|ሃደ፡ በኃላ፡ አምላክ፡ እንደ|ሆነ። በጸንኤል፡ ም፡ ጊቁ|ርር፡ በሊሊተ፡ ራእይ፡ አይ፡ ነ|በርኩ፡ ክስማይ፡ ደመና፡ | ጋራ፡ የሰው፡ ልድ፡ የሚመ|ስል፡ መግ፡ ዘመኑ፡ አርጌ፡ | ወዲሆና፡ ደረሰ፡ ወደፊ | | |ቱም፡ አቀረቡት፡ እሱ|ም፡ ሥልጣንና፡ ክብር፡ | ተሰጠው፡ መንግሥት፡ | ሕዝብና፡ ነገድ፡ ልሳናትም፡ | ሁሉ፡ ያመልኩቃል። ሥ|ልጣኑ፡ የማትለየው፡ የዘ|ለዓለም፡ ሥልጣን፡ ናት|ና። መንግሥቴም፡ የመ|ትጠሩ፡ መንግሥት፡ ነው|እለ። የሰው፡ ልድ፡ ከአብ፡ | ፈቱ፡ ቀርቦ፡ ሥልጣን፡ | ሰጠው፡ አለ። ሥልጣ|ን፡ ያለዉ፡ የአምላክነት፡ | ሥልጣን፡ ነው፡ እንተ፡ | በተዋህይ፡ ሃይማኖት፡ | ያላመኑ፡ ሰዎት፡ የክህ|ነት፡ ሥልጣን፡ አንዳይ|መስላቸው፨ ይህነንሰ፡ | ሰጠው፡ ማለት፡ ለሥጋ፡ | ነው፡ እንደ። ቅድመ፡ ዓ|ለም፡ ለነበረው፡ አምላ|ክ፡ ሰጠው፡ አይባልም፡ | ሕዝብና፡ ነገድ፡ ልሳናት፡ | ም፡ ያመልኩ፡ ቃል፡ ተ|ብሎለታልና። አምልከ፡ | ማለት፡ አምላክ፡ ስሀኒ፡ ሰው|ነው፡ ትሰብእት፡ በተዋ|ህደ፡ አምላክ፡ አይሆን|ም፡ ያሉ፡ እንደሆነ። ሕ|ዝብና፡ ነገድ፡ ልሳናት፡ | ያመልኩቃል፡ ተብሎ፡ | እንዲት፡ ተጸፈሳት፨ የ|እግዚአብሔር፡ ቃል፡ ሐሰት፡ | የለበትም፡ እንደ፡ ተጸፈ፡ | መቀበል፡ ይገባናል፡ ደግም፡ | |በ፪ተናው፡ መዝሙር፡ | ቁ ፯፡ አንዲህ፡ ይለል። | እግዚአብሔር፡ አላን፡ አን|ተ፡ ልዲ፡ ነህ፡ አኔ፡ ዘሬ፡ ወ|ለድኩህ፡ አለ። ዛሬ፡ ማለ|ት፡ ለቅድመ፡ ዓለም፡ ል|ድነቱ፡ ይመሰልሃልን፡ አ|ይደለም። ድኅረ፡ ዓለ|ም፡ ከመቤታቶን፡ ስላ፡ | ተወለደ፡ ትሰብእት፡ ነ|ው፡ አንደ። እግዚአብ|ሔር፡ አብ፡ አስቀድሞ፡ | ፩ልዱን፡ ከእመቤታቶ|ን፡ የሚሜውን፡ ሥጋ፡ | በአክል፡ በባሕርይ፡ በፈ|ቃድ፡ ፩አንደሆነ፡ አስቀ|ድሞ፡ ያውቃልና፡ እክ|ን፡ ለማስረዳት፡ ዛሬ፡ | ወለድኩሀ፡ ብሎ፡ መ|ሰክረለት። ደግሞ፡ በ|መዝሙር፡ ማቲ፡ ቁ፡ ፸|አምላክ፡ በአልልታ፡ ዓ|ረገ፡ እግዚአብሔር፡ በ|መለክት፡ ድምዕ፡ አለ፤ | ሐዋርያት፡ ሊየርግ፡ ያ|ደት፡ ማንን፡ ነው። አም|ላክ፡ ያሆነ፡ ሰው፡ አይይ|ለምን። በተዋህደ፡ ሃይ|ማኖት፡ ያለመኑ፡ ሰምቶ|ቃል፡ ከሥጋ፡ ጋራ፡ ከተዋሃ|ደ፡ በኃላ፡ ሥጋ፡ አምላክ፡ | ሆነ፡ ሰማለት፡ ለ፩ሮ፡ እፎ|ል፡ ይክፋል፡ እንዲት፡ ይ|ላሉ፡ ከናቱ፡ ሆድ፡ ዕውር፡ | ሁኖ፡ የተወለደውን፡ ሰው| |ዓይን፡ ለመክፈት፡ በፈላ|ገው፡ ጊዜ፡ በምድር፡ ላይ፡ | ምራቁን፡ ተፍቶ፡ ጥቃ፡ | ስርቶ፡ ከፍጥረቱ፡ የኀደለ፡ | ዓይኑን፡ አንደገና፡ ለመፍ|ጠር፡ ግምባሩን፡ ቀብቶ፡ | ከፈጠረለት፡ በኂላ። ዮሐ|ንሰ፡ ም፡ ቁወር። ኢየ|ሱስም፡ ስማ፡ ወደሜዳ፡ እ|ንዳወውት፡ አገንው፡ አላ|ውም፡ አንተ፡ በእግዚአብ|ሔር፡ ልድ፡ ታምናላህን፤ | ያም፡ መላዕ፡ አለውም፡ | ጊታ፡ ሆይ፡ ማነው፡ እሱ፡ | እምንበት፡ ዘንድ። ኢየ|ሱስም፡ አለው፡ እነሆ፡ ያ|የከው፡ ከንቱ፡ ጋራ፡ የሚ|ነጋተው፡ እርሱ፡ ነው፡ አር|ሱም፡አለ፡ አምናላሁ፡ አ|ቤቱ፡ ሰገደለትም። ይ|ከው፡ ጊታቶን፡ የለበሳው፡ | ሥጋ፡ በተዋህይ፡ አምላ|ክ፡ አንደሆነ፡ ሰይጣን፡ | እንኪን፡ ማኅበል፡ የማ|ዲቃለው፨ ፩ምሰክር፡ | እምጥተ፡ ልሃለሁ፡ ፩ና|ው፡ ምስክር፡ እግዚአብ|ሔር፡ አብ፡ ለተዋሃያው፡ | ትሰብእት፡ ዛሬ፡ አኔም፡ | ወለድኩህ፡ ብሎ፡ መስ|ክረሳት፡ ፪ተናው፡ ባላ|ቤቱ፡ በተዋህይ፡ የለበሰ|ው፡ ሥጋ፡ አምላክ፡ እንደ|ሆነ፡ የሚያውቅ፡ በዓረቅ፡ | ግምባር፡ ዓይን፡ ለፈወረሳ
Catalogue Bibliography
-
Marrassini, P. 1987. ‘I manoscritti etiopici della Biblioteca Medicea Laurenziana di Firenze (2)’, Rassegna di Studi Etiopici, 31 (1987), 69–110.page 87-89
Use the tag BetMas:BMLacq680 in your public hypothes.is annotations which refer to this entity.