Florence, Biblioteca Medicea Laurenziana, BML Acq. e doni 680
Carsten Hoffmann
This manuscript description is based on the catalogues listed in the catalogue bibliography
Collection: Acquisizioni e doni
Other identifiers: Marrassini ms. 15
- Citation URI: https://betamasaheft.eu/BMLacq680.10
- Collection API: https://betamasaheft.eu/api/dts/collections?id=https://betamasaheft.eu/BMLacq680
- Navigation API: https://betamasaheft.eu/api/dts/navigation?id=https://betamasaheft.eu/BMLacq680&ref=10
- Document API: https://betamasaheft.eu/api/dts/document?id=https://betamasaheft.eu/BMLacq680&ref=10
| | |ለት። በተዋህደ፡ ዓባ|ሕርይ፡ አምላክ፡ ካል|ሆነ፡ ግን፡ ዓታረደው|ም፡ በላ፡ እርሱ፡ እግ|ዚአብሔር፡ ነው፡ ቤተ፡ | ክርስቲያንን፡ በደሙ፡ | ፀዋዳት፡ አርሱም፡ ኢ|የሱስ፡ ነው፡ በመስቀ|ል፡ ተሰቅሎ፡ በደሙ፡ | የዋይነ። አንዲህ፡ ከ|ልሆነ፡ ሐዋርያ፡ ጳው|ሎሰ፡ አንዴት፡ ደፍሮ፡ | ትሰብእትን፡ እግዚአ|ብሔር፡ ነው፡ አለ። ደ|ሙንሰ፡ የእግዚአብሔ|ርያም፡ ነው፡ እንዲት፡ | አለው። የታረደውም፡ | በል፡ የተባለዉ፡ ኢየሱ|ሰ፡ አምላክ፡ ክልሆነ፡ ፩|ባሕርይ፡ ፩ፈቃድ፡ ፩ሥ|ራ፡ ክዙሩኑ፡ ላይ፡ ስተቀ|መጠው፡ ጋራ፡ ፩ክብር፡ | እንዲት፡ ይከብራል። | ፪ስ፡ ካልሆነ፡ መድኃኒ|ት፡ በዙሩኑ፡ ለተቀመ|ጠኖ፡ ለበጕ፡ ማለትን፡ ት|ቶ፡ በልዱ፡ አይልም፡ ኑ|ሮዋልን፡ ካህናተ፡ ሰማ|ይ፡ እስኪስግዱለት፡ ድ|ረስ። ፩ባሕርይ፡ ክልሆ|ነ፡ መድኃኒት፡ ለዙፋኑ፡ ለ|ትቀመጠውና፡ ለበተ፡ ማ|ለትን፡ ትቶ፡ ለልዱ፡ አይል|ም፡ ኑሮዋልን። ካህናተ፡ ስ|ማይ፡ እስኪሰግዱለት፡ | |ድረስ፡ ፩ባሕርይ፡ ማለት|ን፡ ትቶ፡ ለተቆመጠውና፡ | ለቅድመ፡ ዓለም፡ ልዱ፡ | አደልም፡ ኑሮዋልን። | ም፡ ፰ ቁፀ፡ ካዚህም፡ በ|ኃላ፡ አየሁ፡ እነሆ፡ ታላቅ፡ | ሕዝብ፡ ለማንም፡ ይቈጥ|ራቸው፡ ዘንደ፡ የማይታ|ለው። ከአሕዛብም፡ ሁ|ሉ፡ ከወገኑም፡ ከነገዱ|ም፡ ከቋንቆቶም፡ በዙሩ|ኑ፡ ፈት፡ ቁመው፡ በበጉ፡ | ፊት፡ ነሙ፡ ልብስ፡ ለብስ|ው፡ የሰሌንም፡ ዝንባራ፡ | ዎት፡ ይዘው፡ በታላቅ፡ ቃ|ልም፡ ጨሁ፡ አንዲህ፡ ሲ|ሉ። መድኃኒት፡ በዙሩኑ፡ | ላይ፡ ለተቆመጠውና፡ ለበ|ጉ፡ አለ። ክዙሩኑ፡ ላይ፡ የተ|ቀመጠ፡ እግዚአብሔር፡ አ|ብ፡ ነው፡ በግ፡ የተባለው፡ የኖ|ን፡ ሥጋ፡ የለበሰ፡ ኢየሱስ|ነው፨ ቃልና፡ ትሰብእት፡ በ|ተዋህይ፡ ፩ባሕርይ፡ ካል|ሆነ፡ ከአብ፡ ጋራ፡ ትክክል፡ | ክብር፡ አንዲት፡ ሰውት። | ደግሞ፡ ቁ፡ ፩፩፡ ልብሳቶ፡ | ውን፡ አፀቡ፡ አነዲትም። | በበጕ፡ ደም፡ አለ። በል፡ የ|ተባለ፡ ኢየሱስ፡ ከቃል፡ ጋራ፡ | ፩ባሕርይ፡ ካልሆነ፡ ደ|ሙ፡ የሰውን፡ ልብሰ፡ | አንዲት፡ ያነዳል። የ|ሰው፡ ደም፡ ፩ሳድፋ፡ | ል፡ እንዲ፡ እንዲት፡ ያ| |ነጸል። በተዋህይ፡ ፩|ሆነ፡ ማላቲ፡ የቱሳሔና፡ | የመቀላቀል፡ የመደባ|ለቅ፡ አይደለም። እንደ፡ | ሥጋና፡ እንደ፡ ነፍስ፡ አ|ንድነት፡ አነው፡ እንዲ። | የወልድ፡ ትሰብእት፡ ከ|መለኮት፡ ጋራ፡ ፩እንደሆ፡ | ነ፡ ሲያስረዳ። በቁ፡ ፸፯፡ በ|ዙሩኑ፡ መካክል፡ ያለው፡ | በል፡ ያሰማራቶዋል፡ አለ፤ | ኢየሱስ፡ ክቃል፡ ጋራ፡ በተ|ዋህደ፡ ፩ባሕርይ፡ ካልሆ|ነ፡ ክዙሩኑ፡ መካክል፡ እ|ንዴት፡ ይሆናል። አም|ላክና፡ ሰው፡ ካሉ፡ ለአም|ላክ፡ ፩ሥራ፡ ለሰው፡ ፩|ሥራ፡ ለይትውስ፡ ከሰ|ጡ። አምላክ፡ አልሆነም፡ | ለለቶ፡ ሰው፡ መንበረ፡ | ፀባያትን፡ ማን፡ ይሰጠ|ዋል። ደሙስ፡ ልብሳቶ|ውን፡ አዕበ፡ አንዲት፡ ያ|ነዳዋል። ኃጢአትን፡ የ|ሚያነጸ፡ አምላክ፡ ነው፡ | እንሂ፡ ከቀዳማዊ፡ ቃል፡ | ጋራ፡ ፩ባሕርይ፡ ፩ሥ|ራ፡ ካልሆነ፡ እንዴት፡ | ከአብ፡ ጋራ፡ ለዘለዓለ|ሙ፡ ይነግማል፡ ጊና|ተባለ፡ ፯ተናው፡ | መልአክ፡ ነፋ፡ በሰ|ማይም፡ ታላቅ፡ ድ|ምዕ፡ ሆነ፡ አንዲህ፡ | ሲል፡ የዓለም፡ መንግ | | |ሥት፡ ለጊታቶንና፡ ለመ|ሢሑ፡ ሆነቶ፡ ለዘለዓለ|ሙም፡ ይነግል። ጊታ|ቶን፡ የተባለው፡ አብ፡ እ|ንደሆነ፡ የታወቀ፡ ነው፡ | መሢሕ፡ የተባለ፡ እር|ሱ፡ ኢየሱስ፡ ነው፡ ስስር|ሱም፡ ቅዱስ፡ ጴጥሮስ፡ | በሐዋርያ፡ ሥራም፡ | ፪፡ ቁ፡ ወ፯፡ እንግዲህ፡ በ|ውነት፡ ይወቅ፡ የእስራ|ኤል፡ ወገን፡ ሁሉ፡ እግዚ|አብሔር፡ ይህንን፡ ኢየሱ|ሳን፡ እላንተ፡ የስቀላት|ሁትን፡ ጊታ፡ መሢሕ፡ | አንዳደረገው። አየክ|ውን፡ ደኃራዊ፡ ኢየሱ|ሰ፡ ክቀዳማዊ፡ ቃል፡ ጋ|ራ፡ ከአብ፡ ባሕርይ፡ የተ|ወለደ፡ ክርሱ፡ ጋራ፡ ት|ክክል፡ ያሆነ፡ ፩ባሕር፡ | ይ፡ ፩ፈቃድ፡ ፩ክብር፡ | ፩ሥራ፡ ካልሆነ፡ የዓ|ለም፡ መንግሥት፡ ከ|ርሱ፡ ጋራ፡ ትክክል፡ እ|ንዴት፡ ይገባል። ካህና|ተ፡ ስማይ፡ ከወንበራት|ው፡ ተነሥተው፡ ለምን፡ | ይሰልዱለቃል፡ በአምላ|ክስ፡ ስም፡ ወርትው፡ | እናመሰላንሃለን፡ እ|ግዚአብሔር፡ አምላክ፡ | ሆይ፡ ሁሉንም፡ የሚይ፡ | ዝ፡ ለምን፡ አሉት። ፩|ባሕርይ፡ ፩ክብር፡ ፩ፈ| |ቃድ፡ ሊሆን፡ አይደለም፡ | ን። ይህን፡ ሁሉ፡ ክብር፡ ከ|አብ፡ አስተካክለው፡ መስ|ጠታቸው፨ መለክት፡ የ|መለኮት፡ ስራ፡ ትስብአት፡ | የት፡ ሰብእት፡ ስራ፡ ለይተ|ው፡ ይሠራል፡ ይሳሉን፤ | በተዋህይ፡ ሃይማኖት፡ ያ|ላመኑ፡ ሰዎት፡ ይባሕር|ያትን፡ አዋህያው፡ መል|ሰው፡ የተዋፀያውን፡ ከ|ፍለው፡ መለኮት፡ የመ|ለኮት፡ ሥራ፡ ትሰብእት፡ | የትሰ ብእትን፡ ሥራ፡ ይ|መራል፡ ማለት፡ መቴም፡ | አይሆንም፡ ይሆናል፡ ቢ|ሉ። ያንስል፡ ያድጋል፡ የ|ሜሉት፡ የሥጋ፡ ባሕር|ይ፡ የመቤታቶን፡ ንጺሕ፡ | ማኅተመ፡ ድንግልና፡ እ|ንደ፡ ተጠበቀ፡ መውላ|ድ፡ መት፡ ይሆንለታል፤ | አባሕር፡ ላይ፡ እንደ፡ የብ|ሰ፡ እንዴት፡ ይሄደል። | ሠረውም፡ ፩ሥራው|ም፡ ፩ካልሆነ፡ በቀር። | ከባሕርስ፡ ላይ፡ እንደ፡ | የብሰ፡ መሂዱ፡ ፪ሥ|ራ፡ ቢሆን፡ ነውን፨ የ|ሥጋሰ፡ ሰራ፡ ከባሕ|ር፡ ላይ፡ ቢሁንለት፡ | እንኪ፡ መዋንት፡ ነ|ው፡ እንዲ ቀጥ፡ ብ|ሎ፡ መሂድ፡ እንዲ|ት፡ ይሆንለታል። ጲ| |ጥሮስ፡ በጊታ፡ ትእዛዝ፡ | ክባሕር፡ ላይ፡ መዳድ፡ በ|፩መረ፡ ጊዜ፡ ሊስጥም፡ | አልነበረምን። የማን፡ | እፎ፡ ነው፡ ርቆ፡ ሰላ፡ እን|ዳይስጥም፡ ይዘ፡ ያወ|ጣው፡ የሥጋ፡ እድ፡ አ|ይደለምን።፨ የሥጋና፡ | የቃል፡ አት፡ ፩ካልሆነ፡ | ጴጥርሳን፡ ካለበት፡ የ|ሥጋ፡ እቲ፡ ብቶ፡ ምን፡ | ያህል፡ ቢረዝም፡ ነው፡ | ይዘ፡ ያወጣው፡ ደግሞ፡ | ፪ባሕርያት፡ ቤዋሀዱ፡ | አንደ፡ ተለያዩ፡ ቀሩ|ካሉ። በማናቸው፡ | ባሕርይ፡ ተጠምቆን፡ | ደነ፡ ይላሉ፡ በሰውነት፡ | ባሕርይ፡ ነው፡ ቤሉ፡ | ካህደት፡ ይሆንባትዋ|ል፡ የሰው፡ ያም፡ እንኪ|ን፡ ሊላ፡ ደድንኖ፡ እራሱ፡ | ን፡ ለማዳን፡ ይትግረዋ፡ | ል። በእግዚአብሔር፡ ቶጠ|መቁ፡ የሜለውን፡ ቃል፡ | ያፈርስባቶዋል፡ በ|መለኮትኒቱ፡ ባሕርይ፡ | ተጠምቀን፡ ድነኖል፡ | ቤሉ፡ ሐሰት፡ ይሠንባ|ጽዋል። ስለ፡ ምን፡ ቤሉ፡ | መለከታዊ፡ ባሕርይ፡ ቀ|ድመ፡ ዓለም፡ ትኖራለት፤ | ሰለምን፡ ለዓለም፡ የተ|ደረገዉ፡ መድኃኒት፡ | በሥጋዊ፡ ተፈጸመ።
Catalogue Bibliography
-
Marrassini, P. 1987. ‘I manoscritti etiopici della Biblioteca Medicea Laurenziana di Firenze (2)’, Rassegna di Studi Etiopici, 31 (1987), 69–110.page 87-89
Use the tag BetMas:BMLacq680 in your public hypothes.is annotations which refer to this entity.