Florence, Biblioteca Medicea Laurenziana, BML Acq. e doni 680
Carsten Hoffmann
This manuscript description is based on the catalogues listed in the catalogue bibliography
Work in Progress
Biblioteca Medicea Laurenziana[view repository]
Collection: Acquisizioni e doni
Other identifiers: Marrassini ms. 15
- Citation URI: https://betamasaheft.eu/BMLacq680.4r
- Collection API: https://betamasaheft.eu/api/dts/collections?id=https://betamasaheft.eu/BMLacq680
- Navigation API: https://betamasaheft.eu/api/dts/navigation?id=https://betamasaheft.eu/BMLacq680&ref=4r
- Document API: https://betamasaheft.eu/api/dts/document?id=https://betamasaheft.eu/BMLacq680&ref=4r
|
ት፡ ዕውር። የእግዚአብሔ
ር፡ ልድ፡ ማነው፡ እምንበ
ት፡ ዘንድ፡ ቤለው፡ ያየከ
ው፡ ከንተ፡ ጋፈ፡ የሚነጋ
5ገረው፡ እርሱ፡ ነው፡ ብሎ፡
መሰካረ። ፫ተናው፡ ም
ሰክር፡ መንፈስ፡ ቅዱስ፡
በጸዊት፡ አድሮ፡ አምላ
ክ፡ በእልልታ፡ ዓረገ፡ እግ
10ዚአብሔር፡ በመላክት፡
ድምዕ፡ ብሎ፡ መስካረ፤
ዐተናው፡ ዳንኤል፡ የሰ
ው፡ ልድ፡ ዘመኑ፡ አሮ፯፡
ወደሆነው፡ ቢደርስ፡ ሥ
15ልጣንና፡ መንግሥት፡ ሰ
ጠዉ። ሕዝብና፡ ነገድ፡
ልሳናትም፡ ሁሉ፡ ያመል
ኩታል፡ አለ፡ አስተውል፤
ሐዋርያት፡ ወደ፡ ስማይ፡
20ሲያርግ፡ ዓደት፡ አምላክ፡
ያሆነ፡ ሥጋ፡ አይደለም
ን። ረቂቁ፡ አምላክማ፡
መውጣት፡ መውረድ፡
የታለበት፡ ወጣ፡ ወረደ፡
25ማለት፡ አምላክ፡ ለሆነ፡
ሥጋ፡ ነው፡ ከዜሁ፡ ከክቡ
ር፡ ሥላሴ፡ ምስክርነት፡
ወዲህ፡ አላምንም፡ ዓሚ
ል፡ መናፍቅ፡ ነው፡ ምዕራፍ፡
30በተዋህደ፡ ሃይማኖት፡ ደላመ
ኑ፡ ሰዎቶ፡ ፩ባሕርይ፡ አለማ
ለታቶን፡ ሥላሴ፡ ሥጋ፡ ሆ
ነ። ሥጋ፡ ሥላሴ፡ ሆነ፡ ማ
ለት፡ እንዳንሆት፡ ብለን፡ ብ
35ንፈራ፡ ነው፡ ይሳሉ። እና፡ |
ኦርቶደክሳውያን፡ ም
ን፡ የምንለው፡ እንዲህ፡
ነው፡ የሥላሴ፡ ባሕርይ
ክካሳት፡ ትርፍ፡ ሁኖ፡ አ
5ይደለም፡ አክላትም፡ ከ
ባሕርያቸው፡ ተለይትው፡
ትርፍ፡ ናቶው፡ አንልም፡
ባሕርይም፡ አክላት፡ አክ
ላትም፡ ባሕርይ፡ ነው፡ ባ
10ሕርይ፡ ያልኩህ፡ የፈጣ
ሪነት፡ ነው፡ እንዲ። የ
ላዲና፡ የተወላዲ፡ ዓሠ
ራሂ፡ ባሕርይ፡ አይደለም፡
ሰለሆነ፡ ወልድ፡ በተለየ፡
15አክሉ፡ በተወላዲነቱ፡ ባ
ሕርይ፡ ሥጋ፡ ለበስ። የለ
በሰውን፡ ሥጋ፡ በተዋህ፡
ደ፡ ፩ባሕርይ፡ አደረገው፤
በዮሐንስ፡ ም፡ ፩ቁ፡ ፩፩፡
20እንደለ። ቃል፡ ሥጋ፡ ሆነ፡
በናም፡ አደረ፡ ክብሩንም፡
እየ። ፩አንደመሆኑ፡ ክ
ብር፡ ከአብ፡ አላ። ወንጌ
ሳዊ፡ ፩ልድ፡ ፩ክብር፡ ፩
25ገጽ፡ ዕሥራ፡ አየን፡ ብሎ፡
ያስተምረን፡ ጊዜ፡ እየ፡
ከሐዋርያት፡ የበለጠ፡ እ
ውቀት፡ አለንና፡ ነውን፨
ጊታስ፡ እናንተን፡ የስማ፡
30እኔን፡ ስማ፡ እናንተን፡ የ
ነቀፈ፡ እኔን፡ ነቀፈ፡ አላላ
ቸውምን። በተዋህይ፡ ፩
ለሆነ፡ ትሰብእት፡ ፩ክብር፡
፩ልድ፡ አየሁ፡ ሲል፡ ጊዜ፡
35በተዋህደ፡ ሃይማኖት፡ ያለ|
መኑ፡ ስዎቶ፡ የመለኮት፡
ክብር፡ ለብቸው፡ የሥጋ፡
ክብር፡ ለብቸው፡ ነው፡ ማ
ለታቸው፡ በፍርድ፡ ቀን፡ ማን
5ን፡ ዋቢ፡ የሰልፉ፡ ይሆን።
ቅዱስ፡ ኢጥሮስ፡ አንዳዖል፡
ፍሳቸው፡ ትምሕርቱን፡ አ
ልሰሙምና፡ አያልፍሳት፡
ውም፡ ቅዱስ፡ ጴጥሮስ፡ እነ
10ሱ፡ ያልሰሙትን፡ ትምሕ
ርት፡ ምን፡ ተናግዊ፡ ነፍል፡ ወ
ደቂማርያ፡ በመጡ፡ ጊዜ፡
ጊታ፡ ለው፡ ማን፡ ይለኖል፡
ብሎ፡ ሕዋርያቶን፡ ቢጠ
15ይቅ። ጴጥሮስ፡ አንተ፡ ክር
ስቶስ፡ የሕያው፡ እግዚአብ
ሔር፡ ልድ፡ ብሎ፡ መለሰ።
ጴጥሮስ፡ አንተ፡ ያለው፡ በተ
ዋህደ፡ ፩እክል፡ ፩ባሕርይ፡
20ሁኖ፡ በፈቱ፡ ተቀምጠ፡ ዓ
ነበረውን፡ ኢየሱሳን፡ ነው፡
በቈር፡ ቁመት፡ በጠላብ፡
ይረት፡ ሁኖ፡ የታያው፡ ነው፤
እንደ፡ ቅዱስ፡ ጴጥሮስ፡ ቃ
25ል፡ ፩ባሕርይ፡ ነው፡ ክዕሱት፡
ልድነታቸውን፡ ይክደዋል፡
እንዲ፡ አያስጠጋቸውም፡
ጊታ፡ እንደለ። የአብርሃም፡
ስ፡ ልደቶ፡ በትሆኑ፡ የአብ
30ርሃምን፡ ሥራ፡ በሠራቶ
ሁ። ዮሐንስ፤፡ ም፡ ፰፡ ቁ
ወ፪፡ ደግሞ፡ ኢሳይየሰ፤
ም፡ ፬፡ ቁ፯፡ ሥጋ፡ በተዋ
ህይ፡ አምላክ፡ እንደሆ
35ነ፡ አንደመናፍቃን፡ ሳ
ት፡ ዕውር። የእግዚአብሔ
ር፡ ልድ፡ ማነው፡ እምንበ
ት፡ ዘንድ፡ ቤለው፡ ያየከ
ው፡ ከንተ፡ ጋፈ፡ የሚነጋ
5ገረው፡ እርሱ፡ ነው፡ ብሎ፡
መሰካረ። ፫ተናው፡ ም
ሰክር፡ መንፈስ፡ ቅዱስ፡
በጸዊት፡ አድሮ፡ አምላ
ክ፡ በእልልታ፡ ዓረገ፡ እግ
10ዚአብሔር፡ በመላክት፡
ድምዕ፡ ብሎ፡ መስካረ፤
ዐተናው፡ ዳንኤል፡ የሰ
ው፡ ልድ፡ ዘመኑ፡ አሮ፯፡
ወደሆነው፡ ቢደርስ፡ ሥ
15ልጣንና፡ መንግሥት፡ ሰ
ጠዉ። ሕዝብና፡ ነገድ፡
ልሳናትም፡ ሁሉ፡ ያመል
ኩታል፡ አለ፡ አስተውል፤
ሐዋርያት፡ ወደ፡ ስማይ፡
20ሲያርግ፡ ዓደት፡ አምላክ፡
ያሆነ፡ ሥጋ፡ አይደለም
ን። ረቂቁ፡ አምላክማ፡
መውጣት፡ መውረድ፡
የታለበት፡ ወጣ፡ ወረደ፡
25ማለት፡ አምላክ፡ ለሆነ፡
ሥጋ፡ ነው፡ ከዜሁ፡ ከክቡ
ር፡ ሥላሴ፡ ምስክርነት፡
ወዲህ፡ አላምንም፡ ዓሚ
ል፡ መናፍቅ፡ ነው፡ ምዕራፍ፡
30በተዋህደ፡ ሃይማኖት፡ ደላመ
ኑ፡ ሰዎቶ፡ ፩ባሕርይ፡ አለማ
ለታቶን፡ ሥላሴ፡ ሥጋ፡ ሆ
ነ። ሥጋ፡ ሥላሴ፡ ሆነ፡ ማ
ለት፡ እንዳንሆት፡ ብለን፡ ብ
35ንፈራ፡ ነው፡ ይሳሉ። እና፡ |
ኦርቶደክሳውያን፡ ም
ን፡ የምንለው፡ እንዲህ፡
ነው፡ የሥላሴ፡ ባሕርይ
ክካሳት፡ ትርፍ፡ ሁኖ፡ አ
5ይደለም፡ አክላትም፡ ከ
ባሕርያቸው፡ ተለይትው፡
ትርፍ፡ ናቶው፡ አንልም፡
ባሕርይም፡ አክላት፡ አክ
ላትም፡ ባሕርይ፡ ነው፡ ባ
10ሕርይ፡ ያልኩህ፡ የፈጣ
ሪነት፡ ነው፡ እንዲ። የ
ላዲና፡ የተወላዲ፡ ዓሠ
ራሂ፡ ባሕርይ፡ አይደለም፡
ሰለሆነ፡ ወልድ፡ በተለየ፡
15አክሉ፡ በተወላዲነቱ፡ ባ
ሕርይ፡ ሥጋ፡ ለበስ። የለ
በሰውን፡ ሥጋ፡ በተዋህ፡
ደ፡ ፩ባሕርይ፡ አደረገው፤
በዮሐንስ፡ ም፡ ፩ቁ፡ ፩፩፡
20እንደለ። ቃል፡ ሥጋ፡ ሆነ፡
በናም፡ አደረ፡ ክብሩንም፡
እየ። ፩አንደመሆኑ፡ ክ
ብር፡ ከአብ፡ አላ። ወንጌ
ሳዊ፡ ፩ልድ፡ ፩ክብር፡ ፩
25ገጽ፡ ዕሥራ፡ አየን፡ ብሎ፡
ያስተምረን፡ ጊዜ፡ እየ፡
ከሐዋርያት፡ የበለጠ፡ እ
ውቀት፡ አለንና፡ ነውን፨
ጊታስ፡ እናንተን፡ የስማ፡
30እኔን፡ ስማ፡ እናንተን፡ የ
ነቀፈ፡ እኔን፡ ነቀፈ፡ አላላ
ቸውምን። በተዋህይ፡ ፩
ለሆነ፡ ትሰብእት፡ ፩ክብር፡
፩ልድ፡ አየሁ፡ ሲል፡ ጊዜ፡
35በተዋህደ፡ ሃይማኖት፡ ያለ|
መኑ፡ ስዎቶ፡ የመለኮት፡
ክብር፡ ለብቸው፡ የሥጋ፡
ክብር፡ ለብቸው፡ ነው፡ ማ
ለታቸው፡ በፍርድ፡ ቀን፡ ማን
5ን፡ ዋቢ፡ የሰልፉ፡ ይሆን።
ቅዱስ፡ ኢጥሮስ፡ አንዳዖል፡
ፍሳቸው፡ ትምሕርቱን፡ አ
ልሰሙምና፡ አያልፍሳት፡
ውም፡ ቅዱስ፡ ጴጥሮስ፡ እነ
10ሱ፡ ያልሰሙትን፡ ትምሕ
ርት፡ ምን፡ ተናግዊ፡ ነፍል፡ ወ
ደቂማርያ፡ በመጡ፡ ጊዜ፡
ጊታ፡ ለው፡ ማን፡ ይለኖል፡
ብሎ፡ ሕዋርያቶን፡ ቢጠ
15ይቅ። ጴጥሮስ፡ አንተ፡ ክር
ስቶስ፡ የሕያው፡ እግዚአብ
ሔር፡ ልድ፡ ብሎ፡ መለሰ።
ጴጥሮስ፡ አንተ፡ ያለው፡ በተ
ዋህደ፡ ፩እክል፡ ፩ባሕርይ፡
20ሁኖ፡ በፈቱ፡ ተቀምጠ፡ ዓ
ነበረውን፡ ኢየሱሳን፡ ነው፡
በቈር፡ ቁመት፡ በጠላብ፡
ይረት፡ ሁኖ፡ የታያው፡ ነው፤
እንደ፡ ቅዱስ፡ ጴጥሮስ፡ ቃ
25ል፡ ፩ባሕርይ፡ ነው፡ ክዕሱት፡
ልድነታቸውን፡ ይክደዋል፡
እንዲ፡ አያስጠጋቸውም፡
ጊታ፡ እንደለ። የአብርሃም፡
ስ፡ ልደቶ፡ በትሆኑ፡ የአብ
30ርሃምን፡ ሥራ፡ በሠራቶ
ሁ። ዮሐንስ፤፡ ም፡ ፰፡ ቁ
ወ፪፡ ደግሞ፡ ኢሳይየሰ፤
ም፡ ፬፡ ቁ፯፡ ሥጋ፡ በተዋ
ህይ፡ አምላክ፡ እንደሆ
35ነ፡ አንደመናፍቃን፡ ሳ
Catalogue Bibliography
-
Marrassini, P. 1987. ‘I manoscritti etiopici della Biblioteca Medicea Laurenziana di Firenze’, Rassegna di Studi Etiopici, 31 (1987), 69–110 (DOI: 10.2307/41299700). page 87-89
Hypothes.is public annotations pointing here
Use the tag BetMas:BMLacq680 in your public hypothes.is annotations which refer to this entity.
The images of the manuscript taken by Antonella Brita, Karsten Helmholz and Susanne Hummel during a mission funded by the Sonderforschungsbereich 950
Manuskriptkulturen in Asien, Afrika und Europa, the ERC Advanced Grant TraCES, From Translation to Creation: Changes in Ethiopic Style and Lexicon from Late Antiquity to the Middle Ages (Grant Agreement no. 338756) and Beta maṣāḥǝft.
The images are published in conjunction with this descriptive data about the manuscript
with the permission of the https://www.bmlonline.it/la-biblioteca/cataloghi/, prot. 190/28.13.10.01/2.23 of the 24 January 2019 and are available for research purposes.
This file is
licensed under the Creative Commons Attribution-ShareAlike 4.0.