Florence, Biblioteca Medicea Laurenziana, BML Acq. e doni 680
Carsten Hoffmann
This manuscript description is based on the catalogues listed in the catalogue bibliography
Work in Progress
Biblioteca Medicea Laurenziana[view repository]
Collection: Acquisizioni e doni
Other identifiers: Marrassini ms. 15
- Citation URI: https://betamasaheft.eu/BMLacq680.2r
- Collection API: https://betamasaheft.eu/api/dts/collections?id=https://betamasaheft.eu/BMLacq680
- Navigation API: https://betamasaheft.eu/api/dts/navigation?id=https://betamasaheft.eu/BMLacq680&ref=2r
- Document API: https://betamasaheft.eu/api/dts/document?id=https://betamasaheft.eu/BMLacq680&ref=2r
|
በሥራ፡ የምንሠራት፡
ኃጢአት፡ አለት። መጽሐ
ፍ፡ ቅዱስ፡ ሰላዚቶ፡ ኃጢ
አት፡ አንዴት፡ ሲል፡ ይፈ
5ርዳል። ኃጢአት፡ የም
ትሰራ፡ ነፍሰ፡ እሲ፡ ትሞ
ታለቶ፡ ሲል፡ ይፈርዳል፤
ሕዝቅኤል፡ ም፡ ፲፰ቁ
፰፡ ከዚህ፡ ሁሉ፡ ኃጢአ
10ት፡ እንዲት፡ አንድናለን፤
ጊታትን፡ ኢየሱስ፡ ክርስቶ
ስ፡ ከመስቀል፡ ላይ፡ ሰላዔ፡
ለም፡ ሕይወት፡ በፈሰሰ
ው፡ ፬ሙ፡ አንድናለን፤
15ምሥጢረ፡ ሥላሴ፡ ሃይ
ማኖት፡ ማለት፡ ምን፡ ማ
ለት፡ ነው። ሃይማኖት፡
ማለት፡ እግዚአብሔር፡
በቅዱስ፡ መጽሐፍ፡ በብ
20ሉይና፡ በሐዲስ፡ ስላ፡ ክ
ቡር፡ ባሕርፍና፡ በእቱቀ
ደሱት፡ አክለቱ፡ የገለ
ጠውን፡ በልብ፡ ማመን፡
ባፍ፡ መታመን፡ ይገባል፤
25እግዚአብሔር፡ ማለተ፡
ምን፡ ማለት፡ ነው፡ ቤሉ፡
ረቂቀ፡ መንፈሰ፡ የማይ፡
ታይ፡ የማይወሶን፡ ነው፤
እግዚአብሔር፡ ወዲት፡
30ይኖራል፡ በዓለሙ፡ ሁሉ፡
ነው። ከስማይ፡ በላይ፡ ከ
ምድር፡ በታቶ፡ ዓለምን፡
ይወስናል፡ እንዲ፡ ዓለ
ም፡ አይወሰነውም።
35ስንት፡ አምላክ፡ አለ፡ ቢ|
ሉ፡ ፩አምላክ፡ ብታ፡ ነው፡
ርአክል፡ አለዉ፡ እንዲ።
የአክለት፡ ስም፡ ማን፡ ማ
ን፡ ይባላሉ፡ አብ፡ ወልድ፡
5መንፈስ፡ ቅዱስ፡ ይባስሱ፡ አብ፡
ወልድ፡ መንፈስ፡ ቅዱስ፡ በቁጥር፡
ፍስለ፡ ሆኑ፡ ፫አምላክ፡
ይባላሉ፡ ወይስ፡ ፩አምላ
ክ፡ ቤሉ፡ ፩አምላክ፡ ብታ፡
10እንለለን፡ አንዴ። አም
ላክ፡ አንልም፡ አንድነታ
ቸው፡ አንደምነው፡ ቤ
ሉ፡ አነታቸው፡ በቅድም
ና፡ በመኖር፡ በፍሎት፡
15በፈቃድ፡ በመፍጠር፡ በ
መስጠት፡ በመንሣት፡
በመልደል፡ በማዳን፡ በ
ፍጹም፡ አምላክነት፡
ለአብ፡ የሆነው፡ ሥል
20ጣን፡ ሁሉ፡ ለወልድና፡
ለመንፈስ፡ ቅዱስ፡ ሰላ
ሆነ፡ ነው። ፫ነታቶውስ፡
አንደምነው፡ ቤሉ፡ አ
ብ፡ ከባሕርይ፡ ወልድን፡
25ይወልዳል፡ መንፈስ፡
ቅዱሳን፡ ያሠርሃል። አ
ብ፡ ወልድን፡ ወለደ፡ መ
ንፈስ፡ ቅዱሳን፡ አሠረ
በ፡ ሲላል፡ አይቅድማ
30ቸውምን፡ መቶም፡ መ
ቶም፡ አይቀድማትው
ም። በብሉይ፡ ኪዳን፡
መቀዳይምና፡ መከታ
ቶል፡ አንደሌለ፡ የሚያስ፡
35ረዳ፡ መጽሐፍ፡ በስነ፡ ፍ
ጥረት። ም፡ ፩ቱ፡ ፷፯እ|
ግዚአብሔር፡ አለ፡ ሰው
ን፡ አንፍጠር፡ በመልካቶ
ን፡ እንደምሳሊያቶን፨ ደ
ልሞቁ፡ ጽ፯፡ አንዲህ፡ አ
5ላ፡ እግዚአብሔር፡ ሰው
ን፡ ፈወረ፡ በመልኩ፡ በም
ሳሊውም፡ ፈጠረው፡ አ
ለ፡ በመልካቶን፡ አንፍጠ
ር፡ ማለቱ፡ ከራሱ፡ ጋራ፡
10ይማካራል፡ ማለት፡ ነው፡
ን። አይደለም፡ ከሊላ፡ ጋ
ራ፡ ነው፡ እንደ። ደግሞ፡
ም፡ ፫፡ ቁ፡ ጽይ፡ እግዚአብ
ሔር፡ አምላክ፡ አለ፡ እነ
15ሆ፡ አዳም፡ ከና፡ እንዳን
ዱ፡ ሆነኃ ደግም።ም፡
፫፪ቁ፡ ፯፡ እንዲህም፡
እለ፡ ኑ፡ እንውረድ፡ ደን
ቃቸውን፡ ከቢያ፡ እንደባ
20ልቀውኑ፡ አንውረድ፡
ማለቱ፡ እራሱን፡ በራሱ፡ ኑ፡
አንውረድ፡ ማለተ፡ አዴም፡ ክር
ሱ፡ ጋራ፡ ሊላ፡ በክብር፡ የ
ተከከለ፡ ቢኖር፡ ነው፡ እን
25ኒ። ደግሞ፡ ጸዊት፡ በመ
ዝሙር፡ ወርቁ፡ ፯፡ በእ
ግዚአብሔር፡ ቃል፡ ተመ
ሩ፡ ሰማዮት፡ ሠራዊቶ
ታቸውም፡ ሁሉ፡ በአፈ፡
30አስተንፋስ፡ አላ። ኢሳይ
ያስ፡ ም ፯፡ ቁር፡ እን
ዲህ፡ አለ፡ ሱራፌል፡ አን
ድም፡ ላንዱ፡ ይጨህ፡ ነ
በረ፡ አንዲህ፡ ሊሉ። ቅዱ
35ስ፡ ቅዱስ፡ ቅዱስ፡ እግዚ
አብሔር፡ የሠራዊት፡ ጊ
በሥራ፡ የምንሠራት፡
ኃጢአት፡ አለት። መጽሐ
ፍ፡ ቅዱስ፡ ሰላዚቶ፡ ኃጢ
አት፡ አንዴት፡ ሲል፡ ይፈ
5ርዳል። ኃጢአት፡ የም
ትሰራ፡ ነፍሰ፡ እሲ፡ ትሞ
ታለቶ፡ ሲል፡ ይፈርዳል፤
ሕዝቅኤል፡ ም፡ ፲፰ቁ
፰፡ ከዚህ፡ ሁሉ፡ ኃጢአ
10ት፡ እንዲት፡ አንድናለን፤
ጊታትን፡ ኢየሱስ፡ ክርስቶ
ስ፡ ከመስቀል፡ ላይ፡ ሰላዔ፡
ለም፡ ሕይወት፡ በፈሰሰ
ው፡ ፬ሙ፡ አንድናለን፤
15ምሥጢረ፡ ሥላሴ፡ ሃይ
ማኖት፡ ማለት፡ ምን፡ ማ
ለት፡ ነው። ሃይማኖት፡
ማለት፡ እግዚአብሔር፡
በቅዱስ፡ መጽሐፍ፡ በብ
20ሉይና፡ በሐዲስ፡ ስላ፡ ክ
ቡር፡ ባሕርፍና፡ በእቱቀ
ደሱት፡ አክለቱ፡ የገለ
ጠውን፡ በልብ፡ ማመን፡
ባፍ፡ መታመን፡ ይገባል፤
25እግዚአብሔር፡ ማለተ፡
ምን፡ ማለት፡ ነው፡ ቤሉ፡
ረቂቀ፡ መንፈሰ፡ የማይ፡
ታይ፡ የማይወሶን፡ ነው፤
እግዚአብሔር፡ ወዲት፡
30ይኖራል፡ በዓለሙ፡ ሁሉ፡
ነው። ከስማይ፡ በላይ፡ ከ
ምድር፡ በታቶ፡ ዓለምን፡
ይወስናል፡ እንዲ፡ ዓለ
ም፡ አይወሰነውም።
35ስንት፡ አምላክ፡ አለ፡ ቢ|
ሉ፡ ፩አምላክ፡ ብታ፡ ነው፡
ርአክል፡ አለዉ፡ እንዲ።
የአክለት፡ ስም፡ ማን፡ ማ
ን፡ ይባላሉ፡ አብ፡ ወልድ፡
5መንፈስ፡ ቅዱስ፡ ይባስሱ፡ አብ፡
ወልድ፡ መንፈስ፡ ቅዱስ፡ በቁጥር፡
ፍስለ፡ ሆኑ፡ ፫አምላክ፡
ይባላሉ፡ ወይስ፡ ፩አምላ
ክ፡ ቤሉ፡ ፩አምላክ፡ ብታ፡
10እንለለን፡ አንዴ። አም
ላክ፡ አንልም፡ አንድነታ
ቸው፡ አንደምነው፡ ቤ
ሉ፡ አነታቸው፡ በቅድም
ና፡ በመኖር፡ በፍሎት፡
15በፈቃድ፡ በመፍጠር፡ በ
መስጠት፡ በመንሣት፡
በመልደል፡ በማዳን፡ በ
ፍጹም፡ አምላክነት፡
ለአብ፡ የሆነው፡ ሥል
20ጣን፡ ሁሉ፡ ለወልድና፡
ለመንፈስ፡ ቅዱስ፡ ሰላ
ሆነ፡ ነው። ፫ነታቶውስ፡
አንደምነው፡ ቤሉ፡ አ
ብ፡ ከባሕርይ፡ ወልድን፡
25ይወልዳል፡ መንፈስ፡
ቅዱሳን፡ ያሠርሃል። አ
ብ፡ ወልድን፡ ወለደ፡ መ
ንፈስ፡ ቅዱሳን፡ አሠረ
በ፡ ሲላል፡ አይቅድማ
30ቸውምን፡ መቶም፡ መ
ቶም፡ አይቀድማትው
ም። በብሉይ፡ ኪዳን፡
መቀዳይምና፡ መከታ
ቶል፡ አንደሌለ፡ የሚያስ፡
35ረዳ፡ መጽሐፍ፡ በስነ፡ ፍ
ጥረት። ም፡ ፩ቱ፡ ፷፯እ|
ግዚአብሔር፡ አለ፡ ሰው
ን፡ አንፍጠር፡ በመልካቶ
ን፡ እንደምሳሊያቶን፨ ደ
ልሞቁ፡ ጽ፯፡ አንዲህ፡ አ
5ላ፡ እግዚአብሔር፡ ሰው
ን፡ ፈወረ፡ በመልኩ፡ በም
ሳሊውም፡ ፈጠረው፡ አ
ለ፡ በመልካቶን፡ አንፍጠ
ር፡ ማለቱ፡ ከራሱ፡ ጋራ፡
10ይማካራል፡ ማለት፡ ነው፡
ን። አይደለም፡ ከሊላ፡ ጋ
ራ፡ ነው፡ እንደ። ደግሞ፡
ም፡ ፫፡ ቁ፡ ጽይ፡ እግዚአብ
ሔር፡ አምላክ፡ አለ፡ እነ
15ሆ፡ አዳም፡ ከና፡ እንዳን
ዱ፡ ሆነኃ ደግም።ም፡
፫፪ቁ፡ ፯፡ እንዲህም፡
እለ፡ ኑ፡ እንውረድ፡ ደን
ቃቸውን፡ ከቢያ፡ እንደባ
20ልቀውኑ፡ አንውረድ፡
ማለቱ፡ እራሱን፡ በራሱ፡ ኑ፡
አንውረድ፡ ማለተ፡ አዴም፡ ክር
ሱ፡ ጋራ፡ ሊላ፡ በክብር፡ የ
ተከከለ፡ ቢኖር፡ ነው፡ እን
25ኒ። ደግሞ፡ ጸዊት፡ በመ
ዝሙር፡ ወርቁ፡ ፯፡ በእ
ግዚአብሔር፡ ቃል፡ ተመ
ሩ፡ ሰማዮት፡ ሠራዊቶ
ታቸውም፡ ሁሉ፡ በአፈ፡
30አስተንፋስ፡ አላ። ኢሳይ
ያስ፡ ም ፯፡ ቁር፡ እን
ዲህ፡ አለ፡ ሱራፌል፡ አን
ድም፡ ላንዱ፡ ይጨህ፡ ነ
በረ፡ አንዲህ፡ ሊሉ። ቅዱ
35ስ፡ ቅዱስ፡ ቅዱስ፡ እግዚ
አብሔር፡ የሠራዊት፡ ጊ
Catalogue Bibliography
-
Marrassini, P. 1987. ‘I manoscritti etiopici della Biblioteca Medicea Laurenziana di Firenze’, Rassegna di Studi Etiopici, 31 (1987), 69–110 (DOI: 10.2307/41299700). page 87-89
Hypothes.is public annotations pointing here
Use the tag BetMas:BMLacq680 in your public hypothes.is annotations which refer to this entity.
The images of the manuscript taken by Antonella Brita, Karsten Helmholz and Susanne Hummel during a mission funded by the Sonderforschungsbereich 950
Manuskriptkulturen in Asien, Afrika und Europa, the ERC Advanced Grant TraCES, From Translation to Creation: Changes in Ethiopic Style and Lexicon from Late Antiquity to the Middle Ages (Grant Agreement no. 338756) and Beta maṣāḥǝft.
The images are published in conjunction with this descriptive data about the manuscript
with the permission of the https://www.bmlonline.it/la-biblioteca/cataloghi/, prot. 190/28.13.10.01/2.23 of the 24 January 2019 and are available for research purposes.
This file is
licensed under the Creative Commons Attribution-ShareAlike 4.0.