Paris, Bibliothèque nationale de France, BnF Éthiopien 29
Dorothea Reule
This manuscript description is based on the catalogues listed in the Catalogue Bibliography
Work in Progress
Bibliothèque nationale de France[view repository]
Collection: Manuscrits orientaux, Fonds éthiopien
Other identifiers: Éth. 1, II
- Citation URI: https://betamasaheft.eu/BNFet29
- Collection API: https://betamasaheft.eu/api/dts/collections?id=https://betamasaheft.eu/BNFet29
- Navigation API: https://betamasaheft.eu/api/dts/navigation?id=https://betamasaheft.eu/BNFet29
- Document API: https://betamasaheft.eu/api/dts/document?id=https://betamasaheft.eu/BNFet29
1ሳሙኤልም፡ እሥራኤልን፡ ሁሉ፡ አለ፡ እነሆ፡ የነገራችሁኝን፡ ነገር፡ ሁሉ፡ ሰማሁ። ንጉሥም፡ አነገሥሁላችሁ፡
2አሁንም፡ ይኽ፡ ንጉሣችሁ፡ በፊታችሁ፡ ይሒድ፤ እኔም፡ አረጀሁ፡ ሸመገልሁም፡ ልጆቼም፡ ከና
ላ (!)
sic by Solomon Gebreyes(!)corrected by Solomon Gebreyesንተ፡ ጋራ፡ ናቸው፡ እኔም፡ በፊታችሁ፡
ሔድሁ፡ ከሕፃንነቴ፡ ጀምሬ፡ እስከ፡ ዛሬ፡ ድረስ፤
3እኔም፡ እነሆ፡ በፊታችሁ፡ አለሁ። ጠይቁኝ፡ በእግዚአብሔር፡ ፊት፡ ቀብቶ፡ ባነገሠውም፡ ንጉሥ፡ ፊት፡ ማነው፡ በሬ፡ የወሰድሁለት፡ ወይስ፡ ማነው፡ አህያውን፡ የነዳሁበት (!) sic by Hermann Zotenberg። ወይስ፡ በማን፡ ግፍ፡ አደረግሁ፡ ማነንስ፡ ጐዳሁ፡ ወይስ፡ ከማን፡ መማለጀ፡ ወሰድሁ፤ ዛሬ፡ እመልስለታለሁ፡ እሰጣችሁማለሁ።
2አሁንም፡ ይኽ፡ ንጉሣችሁ፡ በፊታችሁ፡ ይሒድ፤ እኔም፡ አረጀሁ፡ ሸመገልሁም፡ ልጆቼም፡ ከ
3እኔም፡ እነሆ፡ በፊታችሁ፡ አለሁ። ጠይቁኝ፡ በእግዚአብሔር፡ ፊት፡ ቀብቶ፡ ባነገሠውም፡ ንጉሥ፡ ፊት፡ ማነው፡ በሬ፡ የወሰድሁለት፡ ወይስ፡ ማነው፡ አህያውን፡ የነዳሁበት (!) sic by Hermann Zotenberg። ወይስ፡ በማን፡ ግፍ፡ አደረግሁ፡ ማነንስ፡ ጐዳሁ፡ ወይስ፡ ከማን፡ መማለጀ፡ ወሰድሁ፤ ዛሬ፡ እመልስለታለሁ፡ እሰጣችሁማለሁ።
1በዚያም፡ ወራት፡ አቢያ፡ የኢዮርብአም፡ ልጅ፡ ታመመ።
2ኢዮርብአምም፡ ምሽቱን፡ አላት፡ ተነሺ፡ ልብስሺንም፡ ለውጭ፡ የኢዮርብአም፡ ምሽት፡ እንደ፡ ሆንሺ፡ እንዳትታወቂ። ወደ፡ ሴሎም፡ ሒጂ፡ በዚኽ፡ ሕዝብ፡ ላይ፡ እንድነግሥ፡ ወደ፡ ነገረኝ፡ ወደ፡ አኪያ።
3በጂሺም፡ አሥር፡ እንጀራ፡ አንድም፡ እንጐቻ፡ ይዘሺ፡ ሒጅ፡ አንድ፡ ምንቸትም፡ ማር፡ ወደርሱም፡ ሒጅ፡ በዚኸም፡ ሕፃን፡ የሚሆነውን፡ ነገር፡ እርሱ፡ ይነግርሻል።
4የኢዮርብአም፡ ምሽትም፡ እንዳለ፡ አደረገች፡ ተነሥታም፡ ወደ፡ ሴሎ፡ ሔደች፡ ወደ፡ አኪያ፡ ቤትም፡ መጣች፡ አርሱ።

Solomon Gebreyes
Catalogue Bibliography
-
Zotenberg, H. 1877. Catalogue des manuscrits éthiopiens (gheez et amharique) de la Bibliothèque nationale, Manuscrits Orientaux (Paris: Imprimerie nationale, 1877). page 23ab
Hypothes.is public annotations pointing here
Use the tag BetMas:BNFet29 in your public hypothes.is annotations which refer to this entity.
This file is licensed
under the Creative Commons Attribution-ShareAlike 4.0.