London, British Library, BL Oriental 535
Solomon Gebreyes, Dorothea Reule
This manuscript description is based on the catalogues listed in the Catalogue Bibliography
Work in Progress
British Library[view repository]
Collection: Oriental
Other identifiers: Wright cat. CXIII, Wright 113
- Citation URI: https://betamasaheft.eu/BLorient535
- Collection API: https://betamasaheft.eu/api/dts/collections?id=https://betamasaheft.eu/BLorient535
- Navigation API: https://betamasaheft.eu/api/dts/navigation?id=https://betamasaheft.eu/BLorient535
- Document API: https://betamasaheft.eu/api/dts/document?id=https://betamasaheft.eu/BLorient535
|
| ነዓ፡ ኀቤየ፡ ዳዊት፡ ንጉሠ፡ እስራኤል።
| በዓለ፡ መዝሙር፡ ሠናይ፡ ወጥዑመ፡ ቃል።
| ታለብወኒ፡ ነገረ፡ ወፍካሬ፡ ኵሉ፡ አምሳል።
|
| ከመ፡ እወድሳ፡ ለማርያም፡ ድንግል።
| እንዘ፡ አነ፡ እጸርሕ፡ ወእብል።
| ዘሠኑይ፡ ተግሣጽ፡ በእንተ፡ ኵሉ።
| ፍካሬ፡ ዘጻድቃን፡ ወዘኃጥኣን፡ ተግሣጽ፡ ለኵሉ፡ ወአስተናሥኦ፡ ምግባር።
| መዝሙር፡ ዘዳዊት፡ ሃሌ፡ ሉያ።
| ፩ብፁዕ፡ ብእሲ፡ ዘኢሖረ፡ በምክረ፡ ረሲዓን።
| ብፁዕ፡ ብእሲ፡ በምክረ፡ ዚአኪ፡ ዘሖረ።
| ወዘያነብብ፡ ሕገኪ፡ ኵሉ፡ አሚረ።
| ማርያም፡ ስቅይኒ፡ ዘውዳሴኪ፡ ምንሀረ።
| ከመ፡ እኩን፡ ተክለ፡ ገነት፡ ወዕፀ፡ ሥሙረ።
| ምስለ፡ ቈጽል፡ ወፍሬ፡ ዘይትረከብ፡ ወትረ።
| ም፡ ዛሬም፡ ዓለምን፡ አይመግብም፡ በሚሉ፡ ምክር፡ ያልሔደ፡ ንዑድ፡ ሰው፡ ነው።
| እግዚአብሔር፡ የለም፡ ቀድሞም፡ ፍጥረታትን፡ አልፈጠረ፡ በአምልኮትም፡ አለነ፡ ሲሉ፡ ኃጢኣት፡ በሚሰሩ፡ ሰው፡ በሟያቸው፡ ያልተገኘ፡ ንዑድ፡ ነው።
| ዕውር፡ ሐንካሳ፡ ሐደቶ፡ በሚዘብቱ፡ ሰው፡ በሸንጓቸው፡ ያልተቀመጠ፡ ንዑድ፡ ነው።
| የእግዚአብሔር፡ ሕጉ፡ ፈቃዴ፡ የሆነ፡ እንጂ።
| ይህነንም፡ ሕጉን፡ የሚናገር፡ ሌሊትም፡ የሚያስብ፡ ንዑድ፡ ሰው፡ ነው።
| እርሱም፡ በውሐ፡ ማከል፡ እንደ፡ ተተከለች፡ ሎሚ፡ ይሆናል።
| በየጊዜው፡ ፍሬዋን፡ እንድትሰጥ፡ እርሱም፡ ብዙ፡ ልጃች፡ ይወልዳል፡ ፲ቃላትንም፡ ይፈጽማል።
| ቅጸልዋም፡ እንዳይረግፍ፡ የገዛው፡ ሁሉ፡ ከብቱ፡ አይጠፋም፡ ምግባራም፡ መስራት፡ አይቀረውም።
| የዠመረውነም፡ ሁሉ፡ ግብር፡ ይፈጽማል።
| ኃጥኣን፡ ግን፡ እንዴህ፡ እንደ፡ በጎ፡ ሰው፡ አይደላችውም፡ ምሳሌያቸውም፡ እንደተክሉ፡ አይደለውም።
| ዐውሎ፡ ነፋስ፡ ትቢያን፡ ከምድር. . . . .ommission by በትኖ፡ እንዲያጠፋው፡ ይጠፋሉ፡ እንጃ።
| ስለዜህ፡ ምግባራቸው፡ እሌሁ፡ እግዚአብሔርን፡ የካዱ፡ ከፍርድ፡ አያመልጡም።
| ኃጥኣንም፡ ከጻድቃን፡ ምክር፡ አይገቡም።
| እግዚአብሔርም፡ የጻድቃንን፡ ሟያ፡ አውቆ፡ ክብር፡ በሰጣቸው፡ ጊዜ፡ ክብር፡ አያገኙም።
| የኃጥኣን፡ ግን፡ ሕይወታቸው፡ ትጠፋለች።
Catalogue Bibliography
-
Wright, W. 1877. Catalogue of the Ethiopic Manuscripts in the British Museum Acquired since the Year 1847 (London: Gilbert and Rivington, 1877). page 73a-75a
Hypothes.is public annotations pointing here
Use the tag BetMas:BLorient535 in your public hypothes.is annotations which refer to this entity.
This file is
licensed under the Creative Commons Attribution-ShareAlike 4.0.